Published on: Addis Zemen ( መስከረም 13፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:በጉራጌ ዞን
Remaining Time for Bid Submission
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1
በደ/ብ/ብ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቶች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ደረጃቸው 5 እና ከዚያ በላይ፡፡
- የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያደሱ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ TIn ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT NO. ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልተው ሰነድ ለመግዛት ሲቀርቡ ከጉ/ዞ/እ/ኤ/ወ/ው/ማ ጽ/ቤት የሳይት ምልከታ ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታውን ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ ብሎ በመፃፍ በእናት ፖስታ በሰም በማሸግ ማስገባት፡፡
- የጨረታው ፋይናንሽያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት ኦርጅናልና ኮፒ ብሎ በመለየት በእናት ፖስታ በሰም በማሸግ ማስገባት፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ የሚውል 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ፤ቢድ ቦንድ ወይም በጥሬ ገንዘብ በእኖር ኤነር ወረዳ ፋ/ኢ/ል ስም በማሰራት ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማስገባት የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ ::
- ጨረታው በዚሁ እለት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት በእ/ኤ/ወ/ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነበሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0910 99 23 68/0913 10 52 80
- ማሳሰቢያ፡- በአፈፃፀማቸው ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም፡፡
በደ/ብ/ብ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን
የእኖር ኤነር ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት