The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፡፡

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 6፣ 2013 )Place of Bid Competitions:የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2013 ዓ/ም ለመማርመ ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የላቦራቶሪ እቃዎችና የትምህርት ማጣቀሻ መጽሐፍ በ8 Lots ተከፍሎ ቀጥሎ በቀረበው መሠረት ለግልጽ ጨረታ አቅርበናል፣

  • Lot 1 የተለያዩ የትምህርት ማጣቀሻ መጽሐፍ፣
  • Lot 2 የአውቶሞቲቭ ምህንድስና ማስተማሪያ የሚሆን የመኪና መለዋወጫ፣
  • Lot 3 የህንጻ መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፡፡
  • Lot 4 ኬሚካልና የኬሚካል ላብራቶሪ እቃዎች፣
  • Lot 5 ምህንድስና ማስተማሪያ ማሽኖችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣
  • Lot 6 የልብስ ስፌት መገልገያ እቃዎች፣
  • Lot 7 የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ እቃዎች በዚሁ መሰረት
  • Lot 8 ለጥገና አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እና ቅባት (በድጋሚ የወጣ)
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በመንግሥት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ (Website) ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 200,000.00 (ሁለ መቶ ሺህ ብር) የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ /CPO/ ለሚወዳደሩበት አገልግሎት ለአንዱ ሎት በጨረታ/Lot] ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር ) Lot 2 ብር 3000.00 (ሦስት ሺህ ብር ) Lot 3 ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር ) Lot 4 ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) Lot 5 ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) Lot 6 ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) Lot 7 ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) Lot 8 ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ ብር) የጨረታው ሣጥን ከመከፈቱ በፊት ቢድ ቦንድ CPO/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኣካውንት ቁጥር 1ዐዐዐዐ13602728 በመክፈል/በማስገባት የተዘጋጀውን ሰነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴከኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥና ንብረት አስተዳደር አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 መግዛት ይችላሉ፡፡ ወይንም አዲስ ኣበባ ከፒያሳ ወደ አስኮ መንገድ ዊንጌት አደባባይ ዞሮ አብሪኮ ሕንፃ ሥር በስተግራ በመታጠፍ ወደ ግዮን በረኪና ኢንዳስትሪ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወይም የድሮ ሼል ማደያ የሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ አስፈፃሚ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቶች ጨረታውን ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎች የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጂናልና ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የጨረታው ሳጥን በአስራ አምስተኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በግዢና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  6. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page