The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የኤሌክትሪክና ግንባታ (ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ)

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 17፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ቢሾፍቱ
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር መከ/ዩኒ/ግ/ጨ/01/2013

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ለ2013 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው የተለያዩ

  • የፅህፈት፣
  • የትምህርት መርጃ
  • የጽዳት ዕቃ፣
  • የኤሌክትሪክና ግንባታ፤
  • የኤሌክትሮኒክስ ማቴሪያል እና
  • የተለያዩ ፈርኒቸር/ዕቃዎች፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑ ግብር የተከፈለበት፤ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ሊስት ላይ የተመዘገቡና በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያሰችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 5,000( አምስት ሺ ብር) ብቻ በማስያዝ የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንት ( የ90 ቀን) ማስያዝ አለበት፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራቀናት መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ ብር 100 (መቶ ብር) ለተዘጋጀው ሰነድ ክፍያ ፈፅመው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ሲፒኦ ሲዘጋጅ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በሚል ስም ማዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ዶክሜንቶችን ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ17/2/2013 እስከ 10/3/2013 ዓ.ም በመከ/ዩኒቨርሲቲ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 01 ዘወትርበሥራ ሰዓት መውሰድና ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው 10/3/2013 ዓ ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለዚሁ በተዘጋጀ ቢሮ በግልፅ ይከፈታል፡፡
  8.  መከ/ዩኒቨርሲቲ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114308419 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከ/ዩኒቨርሲቲ ግዥ ቡድን (ቢሾፍቱ)

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page