| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 2፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ቴኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በጨረታ መለያ ቁጥር AAiT/Pro/002/2013 ዓ.ም የአልሙኒየም እና ተዛማጅ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑት ተቋራጮች እንዲሳተፉ በሄራልድ ጋዜጣ Saturday 28 November 2020 በግልፅ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ብቃቱ እና ፍላጎቱ ያላችሁ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ በድጋሚ ጥሪ ያቀርባል፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ
- ጨረታው በ 09/04/2013 ዒ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ይከፈታል፡፡
- አምስት ኪሎ አካባቢ የሚገኘው አዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 25 በመቅረብ ጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ስልክ ቁጥር 011 126 1381 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
አዲስ አበባ