The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የንብ እርባታ ጣቢያ…

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 13፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ATA-NCB-W-2020-0016

1 የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የኦሮሚያ ክልል ቢሮ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ሠንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎትዝርዝርሣይትብዛትየግንባታ ቦታ
1የንብ ዕርባታ ጣቢያ11ጅማ ዞን ቀርሣ ወረዳ
 የጥበቃ ቤት፣ ስቶርና ቢሮ፣ የመፀዳጃ ቤት11 
 የአጥር ሥራ11 
2የንብ እርባታ ጣቢያ11ምሥራቅ ወለጋ ዞን ዋዩ ጡቃ ወረዳ
 የጥበቃ ቤት፤ስቶርና ቢሮ ፤ የመጸዳጃ ቤት11 
 የአጥር ሥራ11 
3ኔት ሼድ አቅርቦት እና ዝርጋታ ሥራ11ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊንቢ ወረዳ
 የጥበቃ ቤት፣ አጥር፣ ስቶርና ቢሮ፣ የመፀዳጃ ቤት11 

2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • i. ተጫራቶች በጨረታ ለመወዳደር በዚሁ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ሆኖ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ii. የግንባታ ሥራ ብቃት የሚያረጋግጥ ከደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ii በግንባታ ዘርፍ ሥራ ላይ ቢያንስ ሁለት የግንባታ ሥራዎችን በአመርቂ ሁኔታ ሰርቶ ያስረከበ፤ ለዚህም ማረጋገጫ መያያዝ ይኖርባቸዋል።
  • iV የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ።
  • V የአቅራቢነት ምዝገባ ምሥክር ወረቀት ወይም በግዢ ኤጀንሲ ዌብ ሣይት ላይ የተመዘገቡ።
  • vi. የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው የሚያሣይ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ።
  • i. ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ

3 ተወዳዳሪዎች ሠነዳቸውን ሲያቀርቡ የፋይናንስና የቴክኒክ ሠነዶችን ለይተው በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተወዳዳሪዎች ለሥራው የሚያቀርቡትን ዋጋ መሥሪያ ቤቱ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ባቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ላይ የተሞላ ዋጋ መቅረብ አለበት፣

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 / ሠላሳ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው። የባንክ ዋስትና የሚያሲዙ ከሆነ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የ90 ቀን የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።የኢንሹራንስ ሠነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ሞልተው ከመወዳደራቸው በፊት ፕሮጀከቱ የሚገነባበት ቦታ (ሣይት አይተው መሙላት አለባቸው። ይህን ሳያደርጉ ቀርተው ካሸነፉ በኋላ ከሣይት ልማት (and cleaning, land cutting & fling or any work related to site work) ጋር ተያይዘው የሚቀርቡ ማንኛውም የቫሪየሽን ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

7. ጨረታው ታህሳስ 27 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ የተጫራቾች የቴክኒክ እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሠነድ በተመሣሣይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በይፋ ይከፈታል፡፡

8. በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል፡፡

9. ተጫራቾች በጨረታ ሠነዱ ላይ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ::

10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ስልክ፡ +251 1145 570665 / 0911715331

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page