| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 4፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ/የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
መስያ ቁጥር ወሶዩ ግ.ጨ. 04/13 የተገለጹ ግንባታዎችን
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት የሚሰሩ ደምቱ ፍልውሃ ቱሪስት መዳረሻ ማዕከል የተለያዩ ግንባታዎችን በሶስተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ፦
- 1. በዘርፉ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ ሠርተፊኬት፣ በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ እና ተጫራቾች በኤጀንሲው ድረ- ገጽ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ተጫራቾች የሥራ ተቋራጭነት ሥራ እንዲሰራ በሥራና ከተማ ልማት ሚ/ር የተሰጠውን ደረጃ የተጠየቀውን GC-4 and above እና መልካም የሥራ አፈጻጸም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል ::
- ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ዋና ካምፓስ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ በመቅረብ እያንዳንዱን ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በኢት/ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000018182789 በዪነቨርሲቲው ስም በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ይሁንና የጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የሚካሄደው በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ነው ::
- ማንኛውም ተጫራች የሥራ ሳይት ማየት ካለበት ከውድድሩ በፊት በራሱ ወጪ ማረጋገጥ ይችላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO/ BANK GURANTY ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታዎች በ21ኛ ቀናቸው በሠንጠረዥ ላይ እንደተገለጸ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
| ተ.ቁ | የግንባታዎች ዓይነት | የግን.መ. ቁጥር | የሚጠይቀው ደረጃ | የጨረታ ማስከበሪያመጠን በብር | ግንባታዎችየሚከናወኑበት ቦታ |
| 1 | Construction of Spring Cappe,Swimming Pool, Shower Room, Cafeteria, kitchen, Culvert, CobbleStone and Checkerd, FloodProtect (Retaining Wall)Structuresin Dimitu Town, Duguna FangoWoreda, Wolaita Zone | 04/13 | GC -4 and Above | 150,000.00 | ዲምቱ ከተማ |
7. የመጫረቻ ሰነዱ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ የነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋቸውን ድምር በሚነበብ ጽሑፍ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻልና የቴክኒካል ኦርጅናሉን እና እያንዳንዳቸውን ሁለት ኮፒዎችን ለየብቻ በማሸግ በፖስታው ላይ የተጫራቹን ስምና አድራሻ በመጻፍ እስከ 21ኛ ቀን ድረስ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ማስገባት አለባቸው። ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
8. የሥራው ዲዛይን ከጨረታው ሰነድ ጋር ተያይዞ የቀረበ ስለሆነ ማየት ይቻላል።
9. አሸናፊው ተጫራች ውል ከፈረመ በኋላ ለተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል :
10, ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ለበለበጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0913531451 ወይም 0911014555 ፋከስ 046551511 ወላይታ ሶዶ
ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ሠነዱን ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መግዛት ይችላሉ፡፡
- በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ
- በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ አድራሻ – መገናኛ አንድ ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ ቦሌ ክ/ከተማ ጀርባ አምቼ ካምፓ
በእርሻ ምርምር ወይም እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ ላይ
ስልክ ቁጥር -0913790195/ 0912881430 – አዲስ አበባ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ