The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች

Published on:Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

1የጨረታ ቁጥር፡ ATA-NCB-w-2020-0013

2. የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ እና የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎትዝርዝርሳይትብዛትየግንባታ ቦታ
 የጥበቃ ቤት፣አጥር፣ ስቶርና ቢሮ፣ የመጸዳጃ ቤት11 
1ኔት ሼድ አቅርቦት እና ዝርጋታ ሥራ11ጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ
የጥበቃ ቤት፣ አጥር፣ ስቶርና ቢሮ፣ የመጸዳጃ ቤት11
2የጥበቃ ቤት፣ ስቶርና ቢሮ፤ የመጸዳጃ ቤት11ምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ
የአጥር ሥራ11
 የአጥር ሥራ11አርሲ ዞን ዝዋይ ዱግዳ ወረዳ

3 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • i. ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር በዚሁ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ሆኖ ሕጋዊ የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን
  • ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ii የግንባታ ሥራ ብቃት የሚያረጋግጥ ከደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • i በግንባታ ዘርፍ ሥራ ላይ ቢያንስ ሁለት የግንባታ ሥራዎችን በአመርቂ ሁኔታ ሰርቶ ያስረከበ ለዚህም ማረጋገጫ መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • iv. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  • vi የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ወይም በግዢ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገቡ፡፡
  • vi  የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው የሚያሳይ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ፡፡
  • vi ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ፡፡

4 ተወዳዳሪዎች ሰነዳቸውን ሲያቀርቡ የፋይናንስና የቴክኒክ ሰነዶችን ለይተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተወዳዳሪዎች ለሥራው የሚያቀርቡትን ዋጋ መሥሪያ ቤቱ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ባቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የተሞላ ዋጋ መቅረብ አለበት፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ የባንክ ዋስትና የሚያሲዙ ከሆነ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀን የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ሞልተው ከመወዳደራቸው በፊት ፕሮጀክቱ የሚገነባበት ቦታ (ሳይት አይተው መሙላት አለባቸው፡፡ ይህን ሳያደርጉ ቀርተው ካሸነፉ በኋላ ከሳይት ልማት (land cleaning, land cutting & filling or any Work related to site Work) ጋር ተያይዘው የሚቀርቡ ማንኛውም የቫረየን ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም::

8. ጨረታው ኅዳር 29 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ የተጫራቾች የቴክኒክ እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በይፋ ይከፈታል፡፡

9. በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማመልከቻችሁን ከዚህ በታች በተቀመጠው የኢሜል አድራሻ ላይ በመላክ በነጻ ማግኘት ይቻላል፡፡

alem.degefa@ata.gov.et  

Tel-0911 71 53 31

10. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማብራሪያ ቢፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

11 መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ስልክ፡ +251115570665/0911715331

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ግብርና

ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page