| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 5፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2013
የእንጦጦ አምባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ
- የትምህርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና
- የቧንቧ ጥገና ሥራዎች ለማሠራት ህጋዊና ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል ::
ስ፤ሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፡-
1. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር / ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው፣
- በዘርፉ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለመታደሱ
- የተረጋገጠበት ማስረጃ፣
- የወቅቱን የመንግሥት ገቢ ግብር መክፈላቸውንና የቫት
- ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጫ ፣
- በመንግሥት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣
3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዋናና ኮፒ በማድረግ በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ።
4. የጨረታው ሳጥን ጨረታው በወጣበት 10ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል።
5. ኣሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል።
6. ት/ቤቱ አሸናፊው ድርጅት ላሸነፈባቸው እቃዎች 20 % ብዛት ከውል በፊት የመቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው ::
7. ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን አለበት ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
- የትምህርት እቃዎች…………..…ብር 2,000.00
- የቧንቧ ጥገና ሥራዎች ……….. ብር 2,000.00
9. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በተጨማሪ ለበለጠ መረጃ፡- እንጦጦ አምባ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 0111542102 ወይም 0111542410
በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ
ክፍለ ከተማ ትም/መምሪያ
የእንጦጦ አምባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት