| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 15፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስያ ቁጥር
GGWW/005/2013
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም መደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳው ከተማ ልማት ፅ/ቤት ለኮምባል ማ/ቤት የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች
- የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
- የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/BC8 ደረጃ ስምንት እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች
- በጨረታው ለመወዳዳር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 15000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋኢል ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጫረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ለቴከኒካል ዶከመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለ/ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጫረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶከመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት መሀል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ሰነድ በ15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- በአፈፃፀም ምከንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም ፡፡
- ተጫራቾች ተጫርተው ካሸነፉ በኋላ አገልግሎታቸው ጥራት ያለውና ቀልጣፋ ካልሆነ የውል ጊዜን የምናቋርጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
- ሁለት እና ከዛ በላይ የሆነ ፕሮጀከት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም፡፡
- ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0113360162/146 ይደውሉ
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት