The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የቢሮ ግንባታ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአብክመ የግዳን ወረዳ
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002

በአብከመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችና ማቴሪያሎች ማለትም 

  • ሎት1፡- የንጹህ ውሃ ግንባታ፣ 
  • ሎት2፡- የኮንቴነር ግንባታ ፣ 
  • ሎት3፡-የቢሮ ግንባታ፣
  • ሎት4፡- የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች፣
  • ሎት5፡- የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣
  • ሎት6 : ጣውላ፣
  • ሎት7፡- የተለያዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ 
  • ሎት8፡- ቋሚ ዕቃዎች የሚገጣጠም ፈርኒቸር 
  • ሎት9፡-ቋሚ ዕቃዎች የሚሠራ ፈርኒቸር ፣ 
  • ሎት10፡- የተለያዩ የሚታተሙ ህትመቶች፣
  • ሎት11፡- የደንና መኖ ዘር ፣ 
  • ሎት12፣ የኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት13፡- የዶዘር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት 14፡- የግሊደር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት15፡- የሮሎ የማሸን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት፡16፡- የሲኖ ትራከ ኮንትራት ኪራይ እና 
  • ሎት፡17 የስፖርት አልባሳት እና ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡        ተ.ቁየሚሠሩት የግንባታዓይነትብዛት የሚሠሩባቸው ቀበሌዎችየሚያስፈልገው የሙያ ፈቃድደረጃ በኮንትራክተሩ የሚቀርቡ እቃዎች1የንጹህ ውሃ ምንጭ ግንባታ1103፣03፣03፣03፣011፣011፣011፣015፡07፡022፣022የውሃ ሥራ ተቋራጭ አርቲዥያን እና ከዚያም በላይየእጅ ዋጋ እና አሸዋ አቅርቦት 2ኮንቲነር1301 እ 08የህንፃ ሥራ ተቋራጭደረጃ 10 እና ከዚያም በላይቆርቆሮ፣ ላሜራ፣ሚስማር እና ጣውላ ከዚህ ውጭ የሆኑ በተጫራች ይሸፈናል፡፡3የቢሮ ግንባታ0101የህንፃ ሥራተቋራጭደረጃ 10 እና ከዚያም በላይደረጃ 10 እና ከዚያም በላይ 

ስለሆነም፡

  1. በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ ፣ቲን ነምበር ፡፡
  2. ግዥው ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የደን ዘሩ የጥራት ማረጋገጫ መረጃ ኳራንታይል ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ /ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከሎት 1 እስከ ሎት 11 ድረስ እና ሎት 17 ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) ከሎት 12 እስከ ሎት16 ያሉት 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ / በመከፈል ግ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢቁ 20 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1 እስከ ሎት 3 እስከ 21ኛው ቀን ከለት 4 እስከ ሎት 17 እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበት እቃ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ ሲ.ፒ ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ በመቁረጥ ፖስታው ውስጥ አሽጐ /አያይዞ/ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታ የሞላበትን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ግ/ወ/ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 20 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሎት1 እስከ ሎት 3 በ 22 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ከሎት 4 እስከ ሎት 17 ያሉ ጨረታዎች በ16ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  9. የማሽን ኪራይ ጨረታ ሊብሬ ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10 ፐርሰንት በማቅረብ እቃዎችን ግ/ወ/ሴክ/መ/ቤቶች ባሉት የፑል ንብረት ክፍሎች ለማስረከብ ውለታ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. የጨረታ መክፈቻ የመጨረሻ ቀን ዝግ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
  12. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ መረጃ ካስፈለገ በጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0332120008/0332120300 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተጫራቾች መመሪያም ተያይዟል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው

በአብክመ የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page