The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የቢሮ ማስዋብ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ሥራ

Published on:Reporter ( ኅዳር 16፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የቢሮ ማስዋብ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ሥራ የአገልግሎት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከህዳር 16-30/2013 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 50 (ሃምሳ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ታህሳስ 1/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ፡- 0912-017378 ላይ መደወል ይቻላል።

  • ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page