The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የሽያጭ ማዕከላት እድሳት እና ሙሉ የጥገና ስራ(ሪኖቬሽን ስራ)

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 16፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ወላይታ ሶዶ
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግንባታ ሥራ

ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሽያጭ ማዕከላት እድሳት እና ሙሉ የጥገና ስራ(ሪኖቬሽን ስራ) ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር 4046142 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስራዎቹበአራት ፖኬጅ የተከፈሉ ሲሆኑ በደረጃ ሰባት እና ከዚያ በላይ የግንባታፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ፤ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ተከታታይ የስራ ቀናትየጨረታ ሰነዱን በወላይታ ሶዶ በሚገኘው ደደ/ም/ረ ጽ/ቤት በመቅረብየማይመለስ 100 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታውተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ደ/ደ/ም]ሪ ፅ/ቤት በ 21/03/2013 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ በ22/03/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 24 ይከፈታል፡፡

ፓኬጅቦታው
አንድጭንቻ፤ሀደሮ እና ዶዮገና ሾፕ ሪኖቬሽን ስራ
ሁለትቦኖች እና ጦራ ሾፕ ሪኖቬሽን ስራ
ሶስትበሌ እና ገሳ ሾፕ ሪኖቬሽን ስራ
አራትዳርጌ እና እምድብር ሾፕ ሪኖቬሽን ስራ

መስፈርቶች፡

1.የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የ2012 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

5. ተጫራቾች -ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ም/ሪጅን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page