The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሽጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት የPor Color Tiles (300x300x30mm) ብዛት 3600 ሜትር ካሬ የማንጠፍ ስራ እና Cobel Stone (ኮብል እስቶን) የማንጠፍ ስራ እና 7cm thick Crushed aggregate ስሪን ጨምሮ ብዛት 6200 ሜትር ካሬ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

Published on:Reporter ( ጥቅምት 15፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የጨረታ ማስታወቂያ፡

የጨረታ ቁጥር DcE/SHE/003/2013

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሽጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት የPor Color Tiles (300x300x30mm) ብዛት 3600 ሜትር ካሬ የማንጠፍ ስራ እና Cobel Stone (ኮብል እስቶን) የማንጠፍ ስራ እና 7cm thick Crushed aggregate ስሪን ጨምሮ ብዛት 6200 ሜትር ካሬ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው:: እንዲሁም ተጫራቾች ለመሳተፍ ደረጃ 7 እና 8 ያላቸው እና በተጠቀሰው የስራ መጠንና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 73 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 07 ተከታታይ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B) በስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 24 /2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  5. ጨረታው ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል::
  6. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (16-08B)

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ11-8-95-98-10 ወይም

0118-12-13-52

6 ኪሎ ጃንሜዳ የመከላከያ አዛዥነት ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page