| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 11፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:000 |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የመካነሠላም ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የፕሮጀከት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ኮንትራክተሮች ከቄራ አካባቢ የካናል ሥራ ማረሚያ ቤት ሶየ ሚሎ ኢንቨስትመንት ድረስ
- የመንገድ ሥራ እና የመ/ሰከ/አስ/ፖሊስ ጽ/ቤት አጥር ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡-
- ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው እና የ2012 ዓም የሥራ ግብር ሙሉ በሙሉ ከፍሎ ያጠናቀቀ መሆን ይኖርበታል፡፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ /
- የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፣
- ተጫራቾች ያሽነፉትን የገረገንቲ መንገድ ሥራ (የግንባታ ሥራ ) ጥራቱን ጠብቆ ሊያስረክብ ይገባል፣
- ያሸነፉትን የግንባታ ሥራ የጥራት ደረጃ ጠብቆ የማይሠራ ኮንትራክተር ካለ እስከ አንድ አመት ለሚደርስ ጊዜ በጨረታ እንዳይሳተፍ የማገድ ሥልጣኑን ለመጠቀም ይገደዳል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የማወዳደሪያ ዋጋ ሲሞላ ሁለት ኦርጅናል፣ በሁለት ፖስታ ታሽጎ ጨረታውን ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ስለሆነም በጨረታ ሳጥኑ መግባት ያለበት ኦርጅልናል ኮፒ ጋር ሆኖ በሁለት ፖስታ ታሽጎ ከፖስታው ላይ ኦርጅናል ኮፒ ተብሎ ተጽፎ ከሣጥኑ ውስጥ ሊገባ ይችላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን 100 ብር በመክፈል ከግ/ፋን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 210 በመምጣት የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፈቃዱን የማይመለስ ኮፒ የግብር ከፋይ ምዝገባ 1 ኮፒ ቫት የብቃት ማረጋገጫ የማይመለስ ኮፒ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሣጥኑ ማስገባት ይጠበቅበታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሚሠራው የመንገድ እና የግንባታ ሥራ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ሊኖረው ይገባል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የአፈጻጸም ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ 22ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የመንግሥት የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት የሚዘጋ እና የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ጨረታው በ22ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት የሚከፈት ሲሆን በጨረታው ቀን መገኘት ባይፈልጉም ጨረታው በሌሉበት ይከፈታል
- አሸናፊው ኮንትራክተር ማሸነፋቸው ከተገለጸበት 5 ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ካሠሪው መ/ቤት ጋር በአቃቤ ሕግ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃጥኘት የሚፈልግ በስቁ 033 220 1024ወይም09 14 06 19 73 ደውሎ ማግኘት ይችላል።
የመ/ሠ/ከ/አስ/ገ/ኢት/ጽ/ቤት