| Published on:Be’kur ( ኅዳር 21፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጐጃም ዞን የሰዴ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጐጃም ዞን የሰዴ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለሰዴ ወረዳ ቴ/ሙ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሰዴ ወረዳ ቴክኒክ ኮሌጅ ስራ አገልገሎት የሚውል ወርክ ሾፕ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዙህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛሉ፡፡
- በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጠር /ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የደረጃ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ደረጃ 9 እና በላይ የሆነ፣
- አሸናፊው ተጫራች የግንባታውን 10 በመቶ ስራ በወረዳው ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከሰዴ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ከረዳት ገ/ያዥ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት አይነት ጨረታ የሞሉትን ጥቅል ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚይዘው ገንዘብ በሰዴ ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ ገቢ ተደርጐ ኮፒው ከፋይናንኚያል ዶክመንቱ ጋር ገቢ መደረግ አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች ሀሣቡን ማለትም የፋይናንሽያል ዋጋ እና ቅጅ በማለት ኦርጅናል ለብቻው ቅጅውን ለብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሰዴ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰአት ጋዜጣው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት እና እስከ 22ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ማስገባት ይቻላል፡፡ /ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሣባቸውን ዋና እና ቅጅ ወይም ኦርጅናል እና ኮፒ ቢያስገቡ ተመራጭ ይሆናል፡፡ ነገር ግን እንደ መስፈርት አይያዝም/
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል በቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ጋዜጣው በወጣ በ22ኛው ቀን 3፡30 ታሽጐ በ4፡00 ይከፈታል፡፡ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተጠቀሰው የጨረታ መክፈቻ ሰአት ባየገኙ መ/ቤቱ ጨረታውን መክፈት መብት አለው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማሪጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱየ ተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማንኛውንም አይነት ግብር የሸፈነ መሆን አለበት፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0585554173 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- በተጨማሪ በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
የሰዴ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት