| Published on:Reporter ( ኅዳር 20፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
የመኖሪያ ህንፃ አርክቲክቸራል ዲዛይን ውድድር ጥሪ
ባለን የግንባታ ቦታ ላይ ለመኖሪያ የሚሆን ዘመናዊ ባለ ቤዝመንት እና ሁለት ፎቅ ህንፃ ዲዛይን ሥራ አወዳድረን ማሰራት ስለፈለግን ከደረጃ 4 እና ከዛ በላይ የዲዛየን ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች በአርክቲክቸራል ዲዛይን ውድድር እንድትሳተፉ እየጋበዝን የዲዛይን መነሻ ሀሳብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ አስር የሥራ ቀናት ድረስ አፈወርቅ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 በአካል በመምጣት በነፃ እንዲወስዱ እናሳውቃለን:: በዲዛይኑ ተሳትፎ አንደኛ የሚወጣ ድርጅት አሰሪው በሚያደርገው ማሻሻያ መሰረት ማስተካከል እና በቀጣይ ተዛማጅ ዲዛይን እና ግንባታ ቁጥጥር ሥራዎችን መስራት የሚጠበቅበት መሆኑን እንዲሁም ሁለተኛ ለሚወጣ ዲዛይን ባለቤት ተመጣጣኝ ሽልማት እንደሚያበረክት እናሳውቃለን::
አሰሪው ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ውድድሩን መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስልክ 011-5-57-77-20/22