The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ትራንስፎርመር ቤዝ ፋውንዴሽን ስራ

Published on: Addis Zemen ( መስከረም 30፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

ethio telecom

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት በሪጅኑ ስር ለሚሰሩ የጄኔሬተር (ታንከር እና ትራንስፎርመር ፋውንዴሽን የግንባታ ስራ በአ/ምንጭ ፤ተርጫ አረካ ሃላባ ዱራሜ ፤ ሺሺቾ፣ ሳውላ ባስኬቶ፤ ሆሳዕና ፤ ቡታጅራ፤ ወልቂጤ ፁና  ወላይታ ሶዶ በጨረታ ቁጥር 4040191 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ   ኣገልግሎቱን  ማግኘት ይፈልጋል ፡፡ ስራዎቹ በ ስድስት (6 ) ፓኬጅ የተከፈሉ ሲሆኑ በደረጃ ሰባት እና ከዚያ በላይ የግንባታ  ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ፤ ከታች   የተዘረዘሩትን  መስፈርቶች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከወላይታ ሶዶ ሪጅኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 24 በአካል   በመቅረብ የማይመለስ 100 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሪጅኑ ፅ/ቤት በ 25/02/2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ  በማግስቱ በ 26/02/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 24 ይከፈታል፡፡

ፓኬጅቦታውስራው
አንድአርባ ምንጭጀነሬተር፣ታንከር እና ትራንስፎርመር ስራ
ሁለትቡታጅራ እና ወልቂጤጀነሬተር ውል ታንከር እና ትራንስፎርመር ቤዝ ፋውንዴሽን ስራ
ሶስትሆሳዕናጀነሬተር ፊውል ታንከር እና  ትራንስፎርመር ቤዝ ፋውንዴሽን ስራ
አራትሳውላ እና ባስኬቶጀነሬተር እና ታንከር ፋውንዴሽን ስራ
አምስትወላይታ አረካ እና ተርጫፈውል ታንከር ፤ ባትሪ ካብኔት ትራንስፎርመር ቤዝ ፋውንዴሽን ስራ
ስድስትሀላባ ፣ዱራሜ እና ሾኔጀነሬተር ታንከር እና ትራንስፎርመር ቤዝ ፋውንዴሽን ስራ

መስፈርቶች

  1. የጨረታ ማስከበሪያ አስራ አምስት ሺህ (15,000.00) ማቅረብ የሚችል
  2. በደረጃ ሰባት ቢያንስ አንድ ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚች ል፣ የክፍያ ሰርተፍኬት እና የስራ ውል ኮፒ አብሮ ማያያዝ ይኖርበታል ፤
  3. የ2012 ዒ.ም ግብር የከፈለ እና ታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤
  4. ከዚህ በፊት በድርጅታችን ስሪ ወስዶ በገባው ውል መሰረት ስራውን ያላጠናቀቀ ድርጅት በዚህ ጨረታ መወዳደር አይችልም፡፡
  5. ተጫራቾች  ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶከመንት ዋናው እና ኮፒውን እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው  በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6.  አንድ ድርጅት ከአንድ ፓኬጅ በላይ መሳተፍ ይችላል ፡፡
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ  ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page