| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 12፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ በከተማው ከልል ወስጥ በ2013 ዓ.ም ሊሰራቸው ያሰበው ስራ በወስጥ በጀት ለማሰራት፡
- ሎት 1 አሸዋና ድንጋይ በራሱ ገዝቶ ማጓጓዝ የሚችል፣
- ሎት 2. ሲሚንቶ፣
- ሎት 3 በከተማው ክልል ውስጥ የውሃ መፋሰሻ ቦይ መስራት
- ሎት 4 አነስተኛ የመሸጋገሪያ ድልድይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በየዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
- ተጫራቶች በጨረታለመሳተፍ ከላይ በተራቁጥር 1-4 የተጠቀሰትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ እለባቸው
- የሚያስፈልጉ ማተርያሎችኝ እይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ በየሎቱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚወዳደሩበትና እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ፣ አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአየር ላይ ለ21 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ22ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ይታሸግና በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሙጃ ከተማ መሪ ማ/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ በ4፡30 ላይ ይከፈታል።እለቱ ህዝባዊ በኣል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተባለው ሰዓት ይታሸግና ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመገኘ ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይችላሉ
- ጽ/ቤቱ ከሚያሰራው ወይም ከሚከራየው 20 በመቶ ጨምሮ ወይም ቀንሶ ማሰራት ይችላል
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ህጎችና ደንቦች በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በማቅረብ ውል መያዝ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊው ያሸነፈውን ስራ ስግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ ባሉ በሚሰሩ መንገዶች ድረስ ሄዶ የመስራት እና የማቅረብ ግዴታ አለበት
- በተፋሰስ እና በመሸጋገሪያ ድልድይ የሚወዳደር ተጫራች ከደረጃ 9 በላይ የሆነ ህንጻ ተቋራጭ መሆን አለበት
- ለግንባታው የሚሆን ሙሉ ማቴሪያል በተቋሙ ሆኖ ውሃ እና ማቴርያል ከተቋሙ ወደሳይቱ የመውሰድ ስራ በተቋራጩ የሚሸፈን ነው
- ተጫራቹ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል እና በሰራው ስራ መጥፎ ስነምግባር የሌለው መሆን አለበት
በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ
የሙጃ ከተማ መሪ ማ/ቤት