The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

በቂ/ክ/ከ የቀበሌ 17/18 ካዛንቺስ ሸማቾች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማሕበር ለሚያስገነባው ሕንፃ የአማካሪ አገልግሎት

Published on:Addis Lessan ( መስከረም 9፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ 

በቂ/ክ/ከ የቀበሌ 17/18 ካዛንቺስ ሸማቾች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማሕበር ለሚያስገነባው ሕንፃ የአማካሪ አገልግሎት ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 

ለተጫራችነት የሚያበቁ መስፈርቶች፡

  • አማካሪው በተሰማራበት ሙያ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆነ 
  • በተሠማራበት ሙያ የ2012 ዓ.ም የታደሠ ንግድ ፈቃድ ያለው 
  • የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት /Tin/ ማቅረብ የሚችል 
  • ተ.እ.ታ የተመዘገበበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 
  • በሚመለከተው መንግስታዊ ተቋም በአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ 
  • በውድድር ያልታገደ ብቁ ለመሆኑ እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡ 

በዚህም መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ አማካሪ ድርጅቶች በአ/አ ከተማ ቂርቆስ ክ/ ከተማ ቀበሌ 17/18 ካዛንቺስ ሸማቾች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማ/ካዛንቺስ ቶታል ከፍ ብሎ ስድስት ኪሎ ታክሲ ተራ ጋር በሚገኘው የማሕበሩ ፅ/ቤት በመገኘት ዝርዝር የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሠዓት የመወዳደሪያ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ 

ጫራቾች መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡ዐዐ ሰዓት በማሕበሩ ፅ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ያዘጋጁትን የመወዳደሪያ ሠነድ በሠም የታሸገ ፖስታ በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 

ጨረታው በዚህ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30 ላይ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ማሕበሩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ 

በቂ/ክ/ከ የቀበሌ 17/18 ካዛንቺስ ሸማቾች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማሕበር 

የቀበሌ 17/18 ካዛንቺስ የሸማቾች ኃ/የተ/ኃ/ሥ/ማኅበር 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page