| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 22፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ያገለገሉ ዶዘሮች ፣ ኤክስካቫተሮች ፣ ግሬደሮች ፣ ጀኔሬተሮች እና ተሽከርካሪዎች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላል፡፡
ሎት 1
| ተ.ቁ | የማሽነሪው ዓይነት | ሞዴል | መለያ ቁጥር |
| 1 | ዶዘር | D8R | 9EM02829 |
| 2 | ዶዘር | D8R | 9EM02832 |
| 3 | ዶዘር | D8R | 9EM04292 |
| 4 | ኤክስካቫተር | 320C | HKT00997 |
| 5 | ኤክስካቫተር | 324D | DFP00522 |
| 6 | ኤክስካቫተር | 324D | DFP00918 |
| 7 | ኤክስካቫተር | 329D | MNB00505 |
| 8 | ግሬደር | 140H | XZH01987 |
| 9 | ሎደር | 950H | JAD01781 |
| 10 | ጄኔሬተር | 250KVA | OLY00000TMNR00274 |
| 11 | ጄኔሬተር | 100KVA | OLY00000HE4E4E00329 |
| 12 | ዶዘር | D8R | 9EM03498 |
| 13 | ግሬደር | 140H | XZH00913 |
| 14 | ኤክስካቫተር | 329D | MNB00516 |
| 15 | ግሬደር | 140H | XZH01934 |
ሎት.2
| ተ.ቁ | የተሽከርካሪው ዓይነት | ሠሌዳ ቁጥር | የተሠራበት ዓ.ም | የሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር |
| 1 | ኒሣን ፒክአፕ | 3-48920 አ.አ | 2008 | QD32261602 | JN1H10D2220-04005 |
| 2 | ኒሣን ፒክ አፕ | 3-03510 አ.አ | 1999 | TD27608168 | ADNE21 000060G048943 |
ንብረቶቹን ሳሪስ ዋናው መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በአካል ተገኝተው መመልከት ይችላሉ።ተጫራቾች የሚፈልጉትን ንብረት ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርም ላይ በመሙላት እና ለጨረታ ማስከበሪያም ያቀረቡትን ዋጋ 10 በመቶ በCPO ብቻ በማስያዝ በድርጅቱ የፋሲሊቲ እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታው ከ5 ተከታታይ ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ኩባንያው ለገዢዎች የስም ማዛወር ሒደት እንዲረዳቸው አስፈላጊውን መረጃ ለመስጠት የሚተባበር ሲሆን ለመሣሪያዎቹ ከመንግስት የሚፈለገውን ማንኛውም ወጪ ገዢዎች መክፈል እንደሚኖርባቸው ለመግለጽ እንወዳለን።
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ስልክ ቁጥር 01-4-421133
የውስጥ መስመር 212 ወይም 212/312/300 ደብረ ዘይት መንገድ (ሳሪስ አካባቢ)
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር