The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ሚድሮክ ኢትዬጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የአርማታ ብረት(Grade &60) መሸጥ ይፈልጋል::

Published on:Reporter ( ኅዳር 9፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

ሚድሮክ ኢትዬጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተጠቀሰውን ለአፍሪካ ሕብረት ግራንድ ሆቴል ሥራ ከቀረጥ ነጻ ያስገባቸውንና የሆቴሉ ሥራ በመጠናቀቁ የተረፉትን የአርማታ ብረት(Grade &60) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስትን ታክስና ቀረጥ ከፍሎ ለሚገዛ መሸጥ ይፈልጋል::

}lየዕቃው

ዓይነት
መለኪያብዛትጨረታው

ፀንቶ

የሚቆይበት

ጊዜ
የጨረታ መዝጊያ

ቀንና ሰዓት
የጨረታ መክፈቻ

ቀንና ሰዓት


የጨረታ

ማስከበሪያ

መጠን
1ባለ 8ሜ.ቶን21145 ቀንህዳር 25 ቀን 2013

ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
ህዳር 25 ቀን

2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡30
300,000.00
2ባለ 10ሜ.ቶን21
3ባለ 12ሜ.ቶን11
4ባለ 20ሜ.ቶን54
5ባለ 24ሜ.ቶን1152
6ባለ 32ሜ.ቶን505

ስለዚህ፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት እና የግብር ከፋይ ሠርተፍኬት በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቢሮ ናኒ ህንፃ 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1308 መውሰድ ይችላሉ።
  3.  ማንኛውም ተጫራጭ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ስም አዘጋጅቶ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. . ማንኛውም ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቢሮ ናኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቢሮ ናኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ይከፈታል።

ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ሚድሮክ ኢትዩጵያ ኃ/የተ/ግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር +251114164970

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page