| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 5፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ግዥ/ን/162/2013
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፈጸምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች በሴፍቲኔት ካፒታል በጀት የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት መስኖ ስራ የእጅ ዋጋ ፤ የእንስሳት ክሊኒክ የእጅ ዋጋ ፤ ምንጭ ማጎልበት ስራ የእጅ ዋጋ የውሃ ማፋሰሻ ፤ መንገድ ስራ እና የውሃ እቃ ፤የግንባታ ማቴሪያል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለዚህ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ ::
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ ያላቸው
- የግዥ መጠኑ ከ200,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት
- ውድድሩ የሚካሄደው በተናጥል ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው አሸናፊ ይሆናል።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ቢድ ቦንድ እስከ 60 /ስልሳ ቀን የሆነ ለሚወዳደርበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ/ ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም 8 ቁጥር በመ/ቤቱ ዋና ገንዘብ ያዥ በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ሰነዱ ጋር ማስያዝ አለባቸው ::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ የሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግዥ ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር የስራ ሂደት ወይም በቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀ ጨረታ ሳጥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይቻላል።የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት 4፡00 ሰዓት ላይ ይታሽጋል :: ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጋምቦ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 2 4፡30 ሰዓት ይከፈታል ::
- የመክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ እና የበዓል ቀን ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል ::
- መ/ቤቱ በእያንዳንዱ ግዥ ላይ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጭ ይሆናል፣
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥራችን 033 114 01 05 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
- የግንባታ ተጫራቾች ደረጃ ዘጠኝ እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት ::
- በግንባታ ዘርፍ ለሚጫረቱ የቅርብ ጊዜ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
- የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላል::
- የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም ግብር ያካተተ መሆን አለበት:: የቫት ተወዳዳሪ ቫትን ጨምራችሁ መሙላት አለባችሁ
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመምጣት መግዛት ትችላላችሁ ::
- ተጫራቾች በፖስታው ላይ ቀን፤ ስም፤ ፊርማ፤ ስልክ መጻፍ ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአብክመ ገንዘብና ኢ/ል/ቢሮ ላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ል/መምሪያ
ለጋምቦ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት