| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 3፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአማራ ብሄራዊ ክልልላዊ መንግስት |
Remaining Time for Bid Submission
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ /ቁ/02/2013ዓ.ም
በአማራ ብሄራዊ ክልልላዊ መንግስት የላልይበላ/ከ/አስ/ርከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት ስር የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በተያዘ በጀት በመስቀል ክብራ ቀበሌ የጠጠር መንገድ GC & RC
- (ሎት1 )፣ ደጋፊ ግንብ G.C &RC (ሎት1 )፣ መስቀል ክብራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት GC&BC
- (ሎት2) በሮሀ ቀበሌ የድች ስራ GCGRC (ሎት2)፣የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ስራ GC & BC (ሎት1) በደብረሲና ቀበሌ የእንስሳት ክሊኒክ GC&BC (ሎት5)፣ላሊይበላ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ስራ GC & BC
- (ሎት3) ለስራ ተቋራጭ ማሰራት ይፈልጋል
በመሆኑም ለት/ቤቶች በደረጃ 8 እና በላይ ለሌሎች ስራዎች በደረጃ 9 እና በላይ ለሆነ ስራ ተቋራጭ እንዲሁም ለጽ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለ2ኛ ጊዜ (ሎት1) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ካሸናፊው ውል በመያዝ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡
- ተጫራቾች በ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የብቃት ማረጋገጫ፣ በ2012 ዓ.ም በከተማ አስተዳደራችንም ሆነ በሌላ ወረዳ ስራ ይዘው የሰሩ ተቋራጮች ለሰሩበት የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም የ2012 ዓ.ም ግብር የከፈሉበትን የግብር ክሊራንስ ወረቀት ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከሚጫረቱባቸው ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለግንባታ ስራ ተጫራቾች ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ከመጀመሪያው ቀን ከ29/01/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በላልይበላ ከተማ አስተዳደር /ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት የግ/ፋይ/ንብ/አስ/በድን ቢሮ ቁጥር 10 4፡30 ሰአት ላይ የሚከፈት ሲሆን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለሚጫረቱ ተጫራቶች ደግሞ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ከመጀመሪያው ቀን ከ29/01/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል። የተጠቀሰው የመክፈቻ ቀን ካላንደር ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ለግንባታ ስራ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ከ29/01/2013 ዓ ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 21ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ድረስ በላልይበላ ከተማ አስተዳደር /ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት/የግ/ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን በብር 200 /ሁለትመቶ/ ብር በመከፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በማህበር ለተደራጁ ተጫራቶች ከቴ/ሙ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኃላፊ ወይም ም/ኃላፊ የድጋፍ ደብዳቤ በማፃፍ ሰነዱን በነጻ መውሰድ ይችላሉ። የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ለሚጫረቱ ተጫራቶች ደግሞ በተራ ቁጥር 4 ላይ ከተገለጸው ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን በብር 50 /ሀምሳ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱ የገዙ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ወይም በ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በፖስታ አሽገው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ያለባቸው ሲሆን በማህበር ለተደራጁ ተጫራቾች ከቴ/ሙ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኃላፊ ወይም ም/ኃላፊ በማፃፍ ኦርጅናል ደብዳቤ ማስያዝ ይችላሉ።
- የግንባታ ስራ ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን 1 ወይም ወጥ በሆነ 2 ቅጆች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት/የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን የጨረታ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 19/02/2013 ዓ.ም 4:00 ሰአት ድረስ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ደግሞ ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ቦታና ሰዓት እስከ ጥቅምት 13/02/2013 ዓ.ም ድረስ ማስገባት አለባቸው።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ለሚሰራው የግንባታ ስራ እንዲሁም ለሚያቀርበው ዕቃ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በፍትህ ጽ/ቤት በመቅረብ ቅድሚያ ውለታ መውሰድ አለበት።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን የግንባታ ስራ እንዲሁም ለሚያቀርበው ዕቃ በውሉና በስራ ዝርዝሩ እንዲሁም በስፔስፍኬሽን መሰረት በጥራት ካላስረከበ ያስያዘው የውል ማስከበሪያ ዋስትና ውርስ ይሆናል።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በራሳቸው በአሸናፊዎቹ መሉ ወጭ የላልይበላ ከተ/አስ/ር ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ላይ ማብራሪያ ማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው ከጨረታው የጊዜ ገደብ ከ10 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጨረታ ዋጋ ጸንቶ ከውል በፊት የሚቆዩበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ40 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን ለግንባታና ስራ ደግሞ 60 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት የጨረታ አሸናፊ ሆነው እንደውላቸው ያላጠናቀቁ ወይም ከታወቀ ተቋም ዕገዳ የተደረገባቸውን የማያሳትፍ ሲሆን ውል ይዘው የውል ጊዜያቸው ያልተጠናቀቀ ከሆነ የስራ አፈጻጸማቸው ከ90% በላይ መሆኑን ከአሰሪው መስሪያ ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸል።
- ተጫራቾች በፖስታው ላይ የተጫራቹን ስምና ፊርማ ማህተም እንዲሁም የሎት ቁጥርና የፕሮጀክት ስም በግልጽ መጻፍ ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊው አካል ያሸነፈበት የግንባታ ስራ በጥራትና በተያዘለት የጊዜ ገደብ መሰረት የተሰራ ለመሆኑ አሰሪው መ/ቤት በመሀንዲስ ሲረጋገጥ ክፍያ ይፈጸምላቸዋል።
- የግንባታ ተጫራቹ የሞላውን ነጠላ ዋጋ የዋጋ ጥናት ካለው የአካባቢ ዋጋ አሳማኝ በሆነ መልኩ ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ሰርቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችለው ከላይ ከተዘረዘሩት ሁለት ብቻ በመምረጥ ይሆናል።
- ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ር ቡድን ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-333-60016/033-336-07-28 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በአማራ ብሄራዊ ክልልላዊ መንግስት
የላልይበላ/ከ/አስ/ርከ/ል/ቤ/ኮ /አገ/ት/ጽ/ቤት