The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

RC-7

የዲች ግንባታ ስራ

Remaining Time for Bid SubmissionNew!

Remaining Time for Bid Submission

Invited Grade:ደረጃ 10 እና ከዚያ በላይ ያሉ GC፣RC፣BC 

Place of competition & more information

መንገድ ጥገና ሥራ

New

Invited Grade or Categoryደረጃ7 ና ከዚያ በላይ 
Place of competitionደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን
Remaining time for BID submission

የኮብልስቶን

New

Invited Grade or CategoryUn-Graded
Place of competition በደቡብ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግሥት በሀድያ ዞን የጊምቢቹ
Remaining time for BID submission

የዲች ግንባታ

Published Date: መጋቢት 1፣ 2013
Invited Grade or Category:በደረጃ 7 እና ከዚያ
Place of Bid Competition በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ
Remaining time for BID submission

ተገጣጣሚ ድልድይ

Published Date:የካቲት 29፣ 2013
Invited Grade or Category:GC/RC ደረጃ 9 እና ከዚህ በላይ
Remaining time for BID submission

አዲስ የጠጠር መንገድ ስራ

Published Date:የካቲት 23፣ 2013
Invited Grade or Category:GC/RC ደረጃ 9 እና ከዛ በላይ
Place of Bid Competition :በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን 
Remaining time for BID submission

ሸድ ግንባታ

Published on:Addis Zemen ( ጥር 4፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በምስ/ጐጃም መስተዳደር ዞን የደ/ኤልያስ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስ/ጐጃም መስተዳደር ዞን የደ/ኤልያስ ወረዳ ገን/ኢኮ/ት/ዋ/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በደ/ኤ/ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2013 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1 ሲሚንቶ
  • ሎት 2 የሃገር ውስጥ ፈርኒቸር
  • ሎት 3 የውጭ ስሪት ፈርኒቸር
  • ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ
  • ሎት 5 የጐፍጭማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አጥር
  • ሎት 6 ጓይ ታዳጊ ከተማ የስራ እድል መፍጠሪያ አገልግሎት የሚውል ሸድ ግንባታ በደረጃ GC/BC-9 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮች ግንባታውን ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
  • ሎት 7 የደ/ኤል/ወ/መነኸሪያ ጥገና አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች በዘርፉ የተሰማራችሁ ነጋዴዎች/ተቋራጮች/ መካከል የታደሰ የንግደ ፈቃድ ያላቸው ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ጨረታው ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች መሣተፍ ይችላሉ፡፡

  1. ሎት 1 ስሚንቶ
  2. ሎት 2 የሃገር ውስጥ ፈርኒቸር
  3. ሎት 3 የውጭ ስሪት ፈርኒቸር
  4. ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ
  1. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት እንዲሁም የሸድ ግንባታውና የጐፍጭማ ት/ቤት አጥር፣ የደ/ኤ/መነኸሪያ እና መንገድ ጥገና ለ30 ተከታታይ ቀናት ከደ/ኤ/ወ/ገን/ኢኮ/ል/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል የተዘጋጀውን የዕቃ እና የግንባታ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላትና በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን አድራሻና ህጋዊ ማህተም ፊርማ ሙሉ ስም በመፃፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ይዘጋና በዕለቱ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በጽ/ቤቱ የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በግልጽ የሚከፈት ሲሆን የሸድና አጥር ግንባታውን ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላትና ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን አድራሻ፣ ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ ሙሉ ስም በመፃፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ 31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ በማስገባት በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ይዘጋና በዕለቱ 4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  3.  ተጫራቾች በሞሉት የጨረታ ዋጋ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በመ/ቤታችን መ/ሂ1 ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለበት፡፡ ውል ሲይዝ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በመ/ቤቱ መሂ/1 ወይም በሲፒኦ በባንክ አሊያም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5.  ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በሚያስቀምጠው አይነት ወይም ስፔስፊኬሽን መሰረት ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6.  ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ደ/ኤሌያስ ወረዳ በሚገኙ ንብረት ክፍል ድረስ በራሣቸው ወጭ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. በጨረታው ለመሣተፍ ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ ተጫራቾች የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጋችሁ በስልክ ቁጥር 058 2500485/0010/0011 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8.  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  10.  ለሸድ ግንባታው እና ለመነኸሪያ ጥገናው፣ አጥር ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ የተደራጁ ከሆነ የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

የደ/ኤልያስ ወረዳ ገን/ኢኮ/ት/ዋ/ጽ/ቤት

Maintenance of Culverts.

Published on:Ethiopian Herald ( Dec 27, 2020 )Place of Bid Competitions:Wolaita Sodo
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Invitation to Bid

Place and Date: Ethiopian Herald, 29-Dec-2020

1. The Office of Finance and Economic Development (OFED) of Wolaita Sodo City having legal address at:

Town/City:Wolaita Sodo
Region:Southern Nations, Nationalities and Peoples’ Region
Country:Ethiopia

2. The OFED now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Maintenance of Culverts.

3. Bidding will be conducted through the National Open Biding and is open to all bidders from Eligible Source Countries as defined in the Bidding Documents.

4. Interested eligible bidders may obtain further information from Office of Finance and Economic Development, and inspect the Bidding Documents at the address given below from 8:30AM to 12:30PM and from 1:30PM to 5:30PM.

5. Qualification requirements include: Legal, Professional, Technical and Financial admissibility of the bids, as detailed in the Bidding Documents.

6. Appropriate margin of preference shall be applied for local companies. Additional details are provided in the Bidding Documents.

7. A complete set of Bidding Documents in English may be purchased by interested bidders on the submission of a written Application to the address below and upon payment of a non-refundable fee of 500 ETB (Five hundred Ethiopian Birr). The method of payment will be in cash, against a receipt. The Bidding Documents will not be sent by any other method than through a bidder’s representative (in person).

8. Bids must be delivered to the address below at or before 9:30 AM, 18-Jan-2021. Late bids will be rejected.

9. Bids will be opened in the presence of the bidders’ representatives who choose to attend in person at the address below at 10:00AM, 18-Jan-2021.

10. All bids must be accompanied by a Bid Security of 50,000 ETB (Fifty thousand Ethiopian Birr) or an equivalent amount in a freely convertible currency.

11. The Office of Finance and Economic Development of Wolaita Sodo City reserves the right to reject any bid and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to Bidders.

12. The address referred to above is:

Public Body:Office of Finance and Economic Development
Authorized Representative:Lulu Wolka, 046-180-0863
Room NumberProcurement Case Team Room
Town/City:Wolaita Sodo
Country:Ethiopia

The Office of Finance and Economic Development of Wolaita Sodo City

Maintenance of Gravel Road

Published on:Ethiopian Herald ( Dec 27, 2020 )Place of Bid Competitions:Wolaita Sodo
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Invitation to Bid

  1.  The Office of Finance and Economic Development (OFED) of Wolaita Sodo City having legal address at:
  • Town/City: Wolaita Sodo
  • Region: Southern Nations, Nationalities and Peoples’Region
  • Country: Ethiopia

2. The OFED now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Maintenance of Gravel Road.

3. Bidding will be conducted through the National Open Biding and is open to all bidders from Eligible Source Countries as defined in the Bidding Documents.

4. Interested eligible bidders may obtain further information from Office of Finance and Economic Development, and inspect the Bidding Documents at the address given below from 8:30AM to 12:30PM and from 1:30PM to 5:30PM.

5. Qualification requirements include: Legal, Professional, Technical and Financial admissibility of the bids, as detailed in the Bidding Documents.

6. Appropriate margin of preference shall be applied for local companies. Additional details are provided in the Bidding Documents.

7. A complete set of Bidding Documents in English may be purchased by interested bidders on the submission of a written Application to the address below and upon payment of a non-refundable fee of 500 ETB (Five hundred Ethiopian Birr). The method of payment will be in cash, against a receipt. The Bidding Documents will not be sent by any other method than through a bidder’s representative (in person).

8. Bids must be delivered to the address below at or before 9:30 AM, 18th January, 2021. Late bids will be rejected.

9. Bids will be opened in the presence of the bidders’ representatives who choose to attend in person at the address below at 10:00AM, 18th January, 2021.

10. All bids must be accompanied by a Bid Security of 50,000 ETB (Fifty thousand Ethiopian Birr) or an equivalent amount in a freely convertible currency.

11. The Office of Finance and Economic Development of Wolaita Sodo City reserves the right to reject any bid and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to bidders.

12. The address referred to above is:

  • Public Body: Office of Finance and Economic Development
  • Authorized Representative Lulu Wolka, 046-180-0863
  • Room Number Procurement Case Team Room
  • Town/City: Wolaita Sodo
  • Country: Ethiopia

ለከተማው ውስጥ ለውስጥ ኮብልስቶንና ኮብልስቶን ሳይድ ዲች ግንባታ ሥራ በ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 15፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በጋሞ ዞን የሠላምሰር ከተማ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በጋሞ ዞን የሠላምሰር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 ዓ/ም በክልል መንግስት፣ በዞኑና በከተማ አስተዳደር የሚለቀቀውን ማችንግ ፈንድ መነሻ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ ኮብልስቶንና ኮብልስቶን ሳይድ ዲች ግንባታ ሥራ በተያዘው በጀት የሚሰራውን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉት ፡

በመንግሥት ግዥ አዋጅና ደንብ መመሪያ መሠረት፡

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣
  2. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት፣
  3.  የግብር ከፋይነት ምዝገባ ቁጥር TIN Number/
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  5. ከሽያጭ ዋጋ ላይ የመንግስት ግብር 2% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ
  6. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት
  7. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  8. ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ
  9. አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎችን መሳሪያዎችን በግላቸው አጓጉዞ መስራት የሚችሉ
  10. መልካም የስራ አፈፃፀም ያለው
  11. ማንኛውንም ተጫራች ከውድድር በፊት የስራ ሳይቱን በራሱ አይቶ ማረጋገጥ አለበት
  12. ተጫራቶች ቴከኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያዩ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው
  13. የተጫራቹ ዋጋ የሂሳብ ስህተት ከእርማት በኋላ ከ2% በላይ መሆን የለበትም
  14. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በመለየት በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማስገባት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ በሠ/በርከ/አ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ላይ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  15. በጨረታ ሂደት ላይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ከጠቅላላው ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለበት
  16. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ይሆናል፡፡
  17. ተጫራቾች የሥራ ዝርዝር የሚገልጸውን ሰነድ በሳይት የማይመለስ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት በሠላም በር ከተማ አ/ስር ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ ይሆናል፡፡
  18. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በጠቅላላ ዋጋ በጥሬ ገንዘብ ወይም በቼክ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  19. የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱ በጽሁፍ እንደተገለፀለት ወዲያውኑ በ5 በሥራ ቀናት ውስጥ መጥተው የጨረታ ውል መፈረም አለበት ይህ ባይፈፀም ከ5 የሥራ ቀናት በኋላ ቀደም ሲል የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ ከጨረታ ይሰረዛል፡፡
  20. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው የጨረታው ማብቂያ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ይሆናል፡፡
  21. ጨረታው የሚከፈተው በ15ኛው ቀን 8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል
  22. ተጫራቾች ወይም የተጫራቹ ወኪል ባለመገኘት ጨረታውን መከፈትን አያስተጓጉልም፡፡
  23. 15ኛው ቀን ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
  • ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ለበለጠ መረጃ፡- በስልከ ሞባይል ቁጥር 0910438907/0916721055

የሰላምበር ከተማ አስተዳደር

ፋይናንስ ጽ/ቤት

የመሰረተልማት ስራዎችን

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 13፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የባቲ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የሚውል የተለያዩ  የመሰረተልማት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ማለትም፡-

  • Site 1. ባቲ ከተማ አስተዳደር 03 ቀበሌ ቀርሳ ኤልመንታሪ G+1 ት/ቤት ግንባታ
  • Site 2. ባቲ ከተማ አስተዳደር 01፣ 02 ና 04 ቀበሌ የመኪና ማሻጋሪያ vehicle concrete cover/
  • Site 3.01 ከመነሀርያ ቀበሌ 02 ኤልመንታሪ ጅዳ ሰፈር ችግኝ ጣቢያ መንገድ 03 አጣሪ ገንዳ ጮኬ ሰፈር አፈደረ ጫት ተራ እና 04 ቀበሌ ደዌ ሰፈር ተፋሰስ ጥገና
  • Site4. ባቲ ሃይስኩል ቁ. 1 ድልድይ ግንባታ
  • Site5. ባቲ 02 መብራት ሃይል ወደ ትኩየ ወፍጮ መንገድ ካልበርት ግንባታ
  • Site6. የጠጠር መንገድ ጥገና (gravel road maintenance) )
  • Site7. የቄራ ጥገና ( maintenance abatoir building)
  • Site8. 03 ቀበሌ ቀይ መስቀል የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳ ጥገና

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መጫረት የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት መወዳደር ይችላሉ
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN ) ያላቸው
  4. በኮቪድ 19 ዙሪያ ተጫራቾች ለፕሮጀክት ሰራተኞች በሙሉ የእጅ መታጠቢያ፣ የአፍና የአፍንጫ ጭንብል፣ ሳኒታይዘር እና አልኮል ማቅረብ የሚችል
  5. የተጨማሪ እሴት ታስክ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  6. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  7. ከሚመለከተው የገቢ ባለስልጣን ጽ/ቤት የ2013 የግብር ከፋይነት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  8. የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  9. ሳይት፣ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ GC or BC/ ሳይት 2 ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ /GC/ ሳይት 3 ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ /GC/ ሳይት 4 ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ /GC/ ሳይት 5 ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ /GC/ ሳይት 6 ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ /GC or RC/ ሳይት 7 ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ /GC ሳይት 8 ደረጃ 7 እና ከዚያ /GC/ በላይ ያላችሁ ማወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
  10. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1-9 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በተጨማሪም በጨረታ መክፈቻው ቀን እና ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከላይ በተ/ቁጥር 1-9 የተጠቀሱትን ኦርጂናል ሰነዶች ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 150 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በመክፈል ከባቲ አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ዘወትር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰአት ድረስ ከቀን 13/4/2013 ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  12. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ሳይት 1. 50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር/ ሳይት 2. 20,000 /ሀያ ሺህ ብር/ ሳይት 3.10,000 /አስር ሺህ ብር/ ሳይት 4 50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር/ ሳይት 5 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ሳይት 6.25,000 /ሀያ አምስት ሺህ ብር/ ሳይት7. 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ሳይት 8. 25,000 /ሀያ አምስት ሺህ ብር/  ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት አለባቸው፡፡
  13. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ፋይናንሻል ዋና እና ቅጂ በማድረግ በጥንቃቄ ለየብቻ በታሸገ  ፖስታ የባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለግዥ እና ፋይናንስ አስሃቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ጨረታው ከወጣበት ቀን 13/4 /2013 ጀምሮ እስከ 3/5/2013 ዓ/ም ድረስ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  14. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4/5/2013 ዓ.ም በ 3፡00 ሰአት ሁሉም ሳጥን ታሽጎ site 1 ከጠዋቱ 3፡30 site2 ከጠዋቱ 4:00 site 3 ከጠዋቱ 4፡30 እና site 4 ከጠዋቱ 5፡30 site 5 ከቀኑ 8፡30 site 6 ከቀኑ 9፡00 site 7 ከቀኑ 9፡30 site 8 ከቀኑ 10፡30 ላይ በከተማ አስተዳደር ትንሿ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  15. በጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት የግንባታ ስራውን ማየት በሚገባቸው ባለሙያዎች ተረጋግጦ የምንረከብ መሆኑን ተጫራቾች ማወቅ አለባቸው፡፡
  16. የጨረታ ሰነዱ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ 40 ቀን ጸንቶ ይቆያል፡፡
  17. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  18. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስቡድን ቢሮቁጥር 6ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክቁጥር0338994454 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ::

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ

አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

የመንገድ ጥገና እና …

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 13፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጅማ ከተማ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ አስተዳደር

የጅማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዘመን ከመንገድ ፈቃድ ጽ/ቤት ባገኘው የመንገድ ጥገና እና በከተማው የዉስጥ ገቢ በጀት የከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ለማሠራት ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል ሆኖም የሚከተሉትን በድጋሚ አንደሚከተለው በመከፋፈል ማጫረት ይፈልጋል፡፡

  • Gravel Resurfacing/ Municipal/ lot 1 Jimma/City/ M-03/2013
  • Gravel_Resurfacing/ Municipal/ lot 3 Jimma/ City/ M-05/2013 ለመጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ሥራ መሥራት የሚችልን ድርጅት አወዳደሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፣የሚከተሉት መስፈርትና ሰነዶች ላይ የሚገኙትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁን ይጋብዛል፡፡

  1. . በኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራይ ፍቃድ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣ የግብር ከፋይና የተጨማሪ እሴት ታክስ (TIN &VAT) ምዝገባ ሠርቲፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በዘርፉ 2013 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ) በ ‘CPO’ ስለእያንዳንዱ (ለአንዱ)ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ከአንድ ጨረታ በላዩ የሚሳተፍ ድርጅት ለእያንዳንዱ የተለያየ ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ያጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ስእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ኦርጂናል እና የማይመለስ ኮፒ የሥራ ፍቃድ በማቅረብ ከጅማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት (ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ መግዛት ይችላሉ፡፡
  6.  ተጫረቶች የጨረታውን ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ መሠረት ዋጋ በመሙላት ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል 1ኛ ኮፒ ፋይናንሻል 2ኛ ኮፒ በመለያት በኤንቨሎፕ አሽገዉ ሦስቱን ደግመዉ በአንድ ኤንቨሎፕ በማሸግ፣አንዲሁም የቴክኒካል ሰነዳቸዉን ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ፣ ቴክኒካል 1ኛ ኮፒ፣ ቴክኒካል 2ኛ ኮፒ በመለያት በኤንቨሎፕ አሽገዉ ሦስቱን ደግመዉ በአንድ ኤንቨሎፕ በማሸግ በመጨረሻምቴክኒካልን እና ፋይናንሻሉን በአንድ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 21ኛው የሥራ ቀን 8:30 ድረስ ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታዉ በ21ኛዉ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከቀኑ 8:30 ታሽጎ በዚሁ ቀን 9:00 ሰዓት የጨረታዉ ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በጅማ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  8.  መ/ቤቱ ለማስጠገን ያፈለገውን መንገድ በሁሉም ቀበሌ ሲሆን፤ ዝርዝር ሁኔታን የሚገልጽ ማስረጃ ለጨረታው ከተዘጋጀው ሠነድ ጋር ማግኘት ይቻላል፡፡
  9. ዝርዝር የመወዳደሪያ መስፈርት ከጨረታ ሰነድላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  10. መስሪያቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለተጨማሪ መረጃ የጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የመሰረተ ልማት ከፍል መጠየቅ ይቻላል፡፡ በተጨማሪም የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
  • አድራሻ:- የጅማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • ስልክ ቁጥር፡- 0471119737/0471117083/0471115877/0471117049
  • ፋክስ፡- 0471115856፣ የመሳቁ1597

የጅማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

You cannot copy content of this page