The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

GC-3

G+2 ህንጻ ግንባታ

Published Date: የካቲት 14፣ 2013
Invited Grade or Category:GC 6/BC-6 እና ከዛ በላይ
Place of Bid Competition ዲላ
Remaining time for BID submission

የውስጥ የማሻሻያ ግንባታ

Published Date:የካቲት 15፣ 2013
Invited Grade or Category:BC-5 ወይም GC-5 እና ከዚያ በላይ
Place of Bid Competition Addis Ababa
Remaining time for BID submission

የተለያዩ ግንባታዎች

Published Date:የካቲት 14፣ 2013
Invited Grade or Category:Design and consultancy firm Grade 1),BC /GC 5 and above ,BC /GC 6 and above ,BC/GC 3 and above, BC/GC 1 and above ,WWC/GC 2 and above ,GC /RC 1 and above 
Place of Bid Competition ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
Remaining time for BID submission

የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ

Published Date: የካቲት 13፣ 2013
Invited Grade or Category:GC 5 & above
Place of Bid Competition በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የኧሌ ልዩ ወረዳ 
Remaining time for BID submission

Retaining Wall construction

Published Date:Feb 20, 2021
Invited Grade or Category:GC-6/RC-6/BC-6 and above
Place of Bid Competition Arba Minch City
Remaining time for BID submission

የግንባታ ሥራዎችን

Published Date:የካቲት 13፣ 2013
Invited Grade or Category:Un-Graded
Place of Bid CompetitionAddis Ababa
Remaining time for BID submission

የአጥር ግንባታ ስራ

Published Date:የካቲት 13፣ 2013
Invited Grade or Category: ደረጃቸው 5/አምስት/ እና ከዚያ በታች BC/GC
Place of Bid Competition Addis Ababa
Remaining time for BID submission

Civil Works Construction, Supply & Installation of Pipes & Fittings and Supply and Installation of Electromechanical equipment

Published on:Ethiopian Herald ( Feb 3, 2021 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa,
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

 REQUEST FOR BIDS (RFB)

  • Employer: OROMIA WATER AND ENERGY RESOURCES DEVELOPMENT BUREAU
  • Program: Basket Fund Water Supply & Sanitation
  • Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia
  • Region: Oromia Regional National state
  • Contract Title: Civil Work, Supply & Installation of Pipes & Fittings & Supply & Installation of
  • Electromechanical Equipment of Tulu Milki TWSSP
  • Contract Reference Nº.: NCB/OWERDB/WRDF/BF/CW/TMT/09/2019
  1. The Government of Ethiopia has received a Credit from the Development Partners (EIB, AFD and IADC) through Water Resources Development Fund toward the cost of Water Supply and Sanitation Projects proceeds of this Credit to payments under the contracts for Civil Works Construction, Supply & Installation of Pipes & Fittings and Supply and Installation of Electromechanical equipment for Tulu Milki ( in North Shawa) Town Water Supply Project.
  2. The Oromia National Regional Government Water, Mineral and Energy Bureau now invites sealed bid from eligible Bidders for execution of the works described below.
  3. Bidding will be conducted through the National Competitive Bidding (NCB) procedures as specified in the in the European Investment Bank’s Guide to procurement of projects financed by the EIB (2018 edition) and is open to all eligible bidders as defined in the Procurement Guidelines.
  4. Interested eligible bidders may obtain further information from Oromia Water and Energy Resources Development Bureau, One WaSH National Program Implementation Unit and inspect the bidding documents during office hours 8:30A.M. to 5:30P.M.at the address given below.
  5. A complete set of bidding documents in English may be purchased by interested eligible bidders upon the submission of a written application to the address below and upon payment of a non-refundable fee of 800.00 (Eight Hundred) Birr in Cash.
  6. Bids must be delivered to the physical address below on or before 10:00AM March 04/ 2021 Electronic bidding will not be permitted. Late bids will be rejected. Bids will be publicly opened in the presence of the bidders’ designated representatives and anyone who choose to attend at the address below on March 04/2021 at 10:30 AM.
  7. The bid must be accompanied by a Bid Security of 400,000.00 (Four Hundred Thousand) in Ethiopian Birr in the name of Oromia Water and Energy Resources Development Bureau.
  8. An average annual turnover of ETB 56,600,000 calculated as total certified payments received for contracts in progress and/or completed within last five years and a specific experience of at least one similar contract in the last five years with value ETB 34,700,000.00 are among the required must meet qualifications criteria to be responsive for the bid
  9. The address(es) referred to above is(are):

Oromia Water and Energy Resources Development Bureau, One WaSH National Program

Implementation Unit, Bole Road around Olympia next to Admas University Olympia

Campus, on Amina Building 2nd Floor Room No. 208.

Tel. 011 557 1306/1274/78

Fax: 011 557 1298/99

Addis Ababa, Ethiopia

Oromia Water and Energy Resources Development Bureau

የጤና ኬላ ግንባታ

Published on:Be’kur ( ጥር 24፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በስሩ ለሚተዳደረው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በ2013 ዓ/ም በሰቆጣ ቃል-ኪዳን ፕሮግራም በካፒታል በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ሶሚያ ቀበሌ ለሚገነባው የጤና ኬላ ግንባታ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አጫርቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ 7(ሰባት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣
  5.  ከላይ የተዘረዘሩ መስፈረቶችን ማሟላት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱ በኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ማግኘት የሚቻል ሲሆን በማይመለስ 200(ሁለት መቶ )ብር ከ24/05/2013 ዓ/ም እስከ 08/06/2013 ዓ/ም 11፡30 ድረስ ብቻ በመግዛት መስሪያ  ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴክኒካል ኮፒ ፣ ፋይናንሽያል ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ ብሎ በመለያት በአንድ በታሸገ ኢንብሎፕ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(ቢድ ቦንድ) ለሚያቀርቡት የጠቅላላ ዋጋውን 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ በመቁረጥ ከዋናው ፋይናንሽያል ሰነድ ጋር መያያዝ ይኖርበታል ፡፡ አሸናፊ ድርጀት የውል ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ጨረታው በቀን 09/06/2013 ዓ/ም 4፡00 ታሽጎ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 09/06/2013 ዓ/ም 4፡30 በኪን/በገ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ላይ ይከፈታል ሆኖም የመጨረሻው ቀን የመንግስት በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-06-77-90-62 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Generator and Fuel Tanker Foundation and Renovation work in different sites of Central North Region

Published on:Addis Zemen ( Jan 25, 2021 )Place of Bid Competitions:Debre Birhan
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

 ethio telecom”

Invitation to National Competitive

Re-Bid for the procurement of Generator

and Fuel Tanker Foundation and Renovation

work in different sites of Central North Region

Floating Date: As of January 25, 2021, RFQ No.: 4046400

Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Re-Bid for the procurement of Generator and Fuel Tanker Foundation and Renovation work in different sites of Central North Region, to sign a contract agreement with the finally awarded bidder(s).

The bid remains floating from January 25, 2021, to February 8, 2021. Bid documents can be obtained from ethio telecom Central North Region Main Office (Debre Birhan, Room No. 407 during office hours upon payment of a non-refundable fee of Birr 100.00 (Birr One Hundred only).

2. Sealed bids marked as: “Re-Tender for Generator and Fuel Tanker Foundation and Renovation work in different sites of Central North Region RFQ No. 4046400” and be addressed to:

Ethio telecom,

Central North Region / Debre Birhan

Sourcing & Supply Section

St. Selassie building 4th Floor, Room No.407,

Debre Birhan, Ethiopia.

Bid proposal will be received at the St. Selassie building which is near to the church, 4th 407, Before/on February 8, 2021. until 5:00 P.M. Bids presented by any bidder after the closing date and time shall not be accepted.

3. Bids received in time and fulfilling the other formalities shall be opened in the presence of interested bidders or their legal representatives on February 9, 2021, 2020 at 10:00 A.M, at St. Selassie building 4th Floor, Room No 407.

4. Ethio telecom reserves the right to reject all or part of this bid

5. Partial bid per site is not allowed.

6. Bidders are seriously advised to read and comply with the instructions provided in this bidding document Interested eligible bidders may obtain further information from ethio telecom website,

www.ethiotelecom.et 

Ethio telecom

ሸድ ግንባታ

Published on:Addis Zemen ( ጥር 4፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በምስ/ጐጃም መስተዳደር ዞን የደ/ኤልያስ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስ/ጐጃም መስተዳደር ዞን የደ/ኤልያስ ወረዳ ገን/ኢኮ/ት/ዋ/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በደ/ኤ/ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2013 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1 ሲሚንቶ
  • ሎት 2 የሃገር ውስጥ ፈርኒቸር
  • ሎት 3 የውጭ ስሪት ፈርኒቸር
  • ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ
  • ሎት 5 የጐፍጭማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አጥር
  • ሎት 6 ጓይ ታዳጊ ከተማ የስራ እድል መፍጠሪያ አገልግሎት የሚውል ሸድ ግንባታ በደረጃ GC/BC-9 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮች ግንባታውን ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
  • ሎት 7 የደ/ኤል/ወ/መነኸሪያ ጥገና አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች በዘርፉ የተሰማራችሁ ነጋዴዎች/ተቋራጮች/ መካከል የታደሰ የንግደ ፈቃድ ያላቸው ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ጨረታው ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች መሣተፍ ይችላሉ፡፡

  1. ሎት 1 ስሚንቶ
  2. ሎት 2 የሃገር ውስጥ ፈርኒቸር
  3. ሎት 3 የውጭ ስሪት ፈርኒቸር
  4. ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ
  1. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት እንዲሁም የሸድ ግንባታውና የጐፍጭማ ት/ቤት አጥር፣ የደ/ኤ/መነኸሪያ እና መንገድ ጥገና ለ30 ተከታታይ ቀናት ከደ/ኤ/ወ/ገን/ኢኮ/ል/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል የተዘጋጀውን የዕቃ እና የግንባታ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላትና በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን አድራሻና ህጋዊ ማህተም ፊርማ ሙሉ ስም በመፃፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ይዘጋና በዕለቱ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በጽ/ቤቱ የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በግልጽ የሚከፈት ሲሆን የሸድና አጥር ግንባታውን ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላትና ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን አድራሻ፣ ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ ሙሉ ስም በመፃፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ 31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ በማስገባት በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ይዘጋና በዕለቱ 4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  3.  ተጫራቾች በሞሉት የጨረታ ዋጋ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በመ/ቤታችን መ/ሂ1 ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለበት፡፡ ውል ሲይዝ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በመ/ቤቱ መሂ/1 ወይም በሲፒኦ በባንክ አሊያም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5.  ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በሚያስቀምጠው አይነት ወይም ስፔስፊኬሽን መሰረት ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6.  ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ደ/ኤሌያስ ወረዳ በሚገኙ ንብረት ክፍል ድረስ በራሣቸው ወጭ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. በጨረታው ለመሣተፍ ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ ተጫራቾች የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጋችሁ በስልክ ቁጥር 058 2500485/0010/0011 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8.  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  10.  ለሸድ ግንባታው እና ለመነኸሪያ ጥገናው፣ አጥር ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ የተደራጁ ከሆነ የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

የደ/ኤልያስ ወረዳ ገን/ኢኮ/ት/ዋ/ጽ/ቤት

Construction of Warehouse (Amendment)

Published on: )Ethiopian Herald ( ታኅሣሥ 23፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Bahir Dar
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Amendment

የጨረታ መክፈቻ ጊዜ ማራዘምን ይመለከታል

Amhara National Regional State/ANRS/ Cooperative Promotion Agency

Agricultural Growth Program /AGP- II/

Bid Package No: ET-AAGP RPCU-204230-CW-RFB & ET-AAGP RPCU-205460-CW-RFB

የአብክመ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ከግብርና እድገት ፕሮግራም/AGP-II/ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለ3 መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት እና ለዩንየን በጥቅሉ 4 መጋዝን ለመገንባት በኢትዩጵያ ሄራልድ ጋዜጣ በቀን 26/03/2013 ዓ.ም በቁጥር Bid Package Nol ET-AAGP RPCU- 204230-CW-RFB & ET-AAGP RPC 205460-CW-REB ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ መውጣቱ ይታወቃል፡፡

ነገር ግን የጨረታ ሰነድ መስተካከል ያለባቸው ለማስተካከል ጊዜ የወሰደ በመሆኑ የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች በወቅቱ መሸጥ አልተቻለም::

በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ መክፈቻ ቀን –25/05/2013 . ሲሆን በዚሁ ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ  4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አብክመ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ

ባ/ዳር

ስ/ቁጥር 058220-6206

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኅብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ

1st Announcement Dated on Ethiopian Herald ( Dec 5, 2020 )

National Competitive BID for Work

Amhara National Regional State/ANRS/ Cooperative Promotion

Agency Agricultural Growth Program /AGP-II/

Bid Package No: ET-AAGP RPCU-204230-CW-RFB & ET-AAGP RPCU-205460-CW-RFB

The Amhara Regional State Bureau of Agriculture through the Government of Ethiopia bas received credit and grant from the DA toward the cost of the Agricultural Growth Program and it intends to apply part of the funds to cover eligible payments under the Contract for which this invitation is issued. Accordingly, the Amhara Regional state cooperative Agency now invites eligible bidders/Contractors Grade 5/five and above for the Construction of Warehouse (four Warehouse for one Union and three Warehouse for Primary  cooperatives listed below

Package No: Descriptionzone woredaBid security amount ETB
ET-AAGP RPCU204230 CW-RFB Construction ofDamot Union  Warehouse & Constructionof WadeEyesus primary cooperatives/PCWarehouseW/GO jamDembe cha200,000
ET-AAGP RPCU-205460- CW-RFB LOT-01 – Construction ofZobenet PC WarehouseW/GO jamWonber ma 50,000 
LOT-02- Construction of AnbelaPC WarehouseAwi Zone Ayehu-Guagusa 55,000 
  1.  Bidding will be conducted through a National Competitive Bidding (NCB/RFB) procedure specified in the World Bank’s Procurement Guidelines: under IDA Credits and is open to all bidders from eligible source countries as defined in the Guidelines.
  2. Bidders should be attaché technical proposal document against Technical Evaluation Criteria of biding document
  3.  Bids shall be valid for a period of (120) days after the bid opening date.
  4. One Bidder Participate Only 1 (One) lot/construction from the above three listed contracts.
  5. Bids security should be submitted in the form of an Unconditional Bank Guarantee or CPO. Conditional security is not accepted.
  6. Bidders are required to submit copies of all eligible documents/Renewed license which is renewed for the given budget year, VAT Registration Certificate & Taxpayer Identification Number TIN.
  7. A complete set of bidding documents in English may be purchased directly from the Regional state Cooperative Agency Procurement, Finance, and Property Administration Support process, Bahirdar Near to Gambi Teaching Hospital 2nd-floor, upon payment of a non-refundable fee birr 200 to the address indicated below.
  8. Bidders shall submit two envelopes, ‘Qualification information in one envelope and “Financial Bid and bid security” separately in another envelope and should be combined in one sealed in an outer envelope.
  9. Bid must be delivered to Amhara National Regional State, Cooperative Agency Procurement, Finance and Property Directorate Procurement section, 2nd Floor Room No. 14 Bahirdar near to Development Bank of Ethiopia. Bids shall be Closed on Dec. 27/2013 E.C at 4:00 AM Morning and opened at 4:30 AM Morning/Local time on the same date in the presence of the bidders or their legal representatives who wish to attend it. Late bids will be rejected.
  10.  The Cooperative Agency reserves the right to accept or reject all or part of the bid.
  11. Inspection and acquisition of the Tendering documents and further information can be obtained from our office:

Tel. 0583206206

Bahir Dar

The Amhara Regional State Cooperative Agency

አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል ትምህርት ቤት

Published on:Be’kur ( ታኅሣሥ 19፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአማራ ክልል በሰሜን ጐንደር የዳባት ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልል በሰሜን ጐንደር የዳባት ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በአልማ በጀት በጭላ ቀበሌ አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል ትምህርት ቤት በሙሉ ዋጋ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈለጋል:: ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟላችሁ ተጫራቾች በውድድሩ እንድትሳተፉ እያሳሰብን ተጫራቾች ፡-

  1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፣
  2. የዘመኑን ግብር አጠቃሎ በመክፈል ንግድ ፍቃዱን ያደሰ፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር ከፋይ ቁጥር /ቲን/ ያለው/ያላት፣
  4. የግንባታ ፈቃዱ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ፣
  5. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1-4 የተመለከቱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከማጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. ተጫራቾች የግንባታውን ሙሉ ስፔስፊኬሽን ወይም ዝርዝሩን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፣
  7. መ/ቤቱ 20 በመቶ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፣
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 የኢትዮጵያ በእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ዳባት ወረዳ ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በተከታታይ ቀናት ማግኘት ይችላሉ፣
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር ዋጋ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማለትም ግዥና ፋይናንስ ካርኒ በመቁረጥ ኮፒ በማድረግ በጨረታ ፖስታ ላይ በማሸግ ማስያዝ አለባቸው፣
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ዋናና ቅጅ በመለየት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሆኖ ለየብቻቸው ተለይተው ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ከታህሳስ 19/2013 ዓ.ም እስከ ጥር 3/2013 ዓ.ም ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 23 በቀን 4/5/2013 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ታሽጐ በ4፡30 ይከፈታል፣
  12.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
  13. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጉ ዳባት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 23 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 113 0410 ወይም 058 113 0205 በመደወል ማግኘት እንደሚቻል እናሳውቃለን::

ማሳሰቢያ ፡- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ብሔራዊ በአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል::

የዳ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

You cannot copy content of this page