የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው ባለ 7 ፎቅ ህንጻ አወዳድሮ ማስጠገን እና ቀለም ማስቀባት ስለሚፈልግ በቅድሚያ የህንፃውን ጉዳት፣ ልኬት፣ ለጥገናው የሚያስፈልጉ ጥሬ ዕቃዎች እና ጥገና የሚያከናውኑት የህንፃ ሥራ ተቋራጮች ደረጃ በዝርዝር አጥንተው የጥገና ጨረታ ሰነድ አዘጋጅተው የሚያቀርቡ አማካሪ ድርጅቶች ይፈልጋል
Place of Bid Competition : አዲስ አበባ