The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የጤና ኬላ ግንባታ

Published on:Be’kur ( ጥር 24፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በስሩ ለሚተዳደረው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በ2013 ዓ/ም በሰቆጣ ቃል-ኪዳን ፕሮግራም በካፒታል በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ሶሚያ ቀበሌ ለሚገነባው የጤና ኬላ ግንባታ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አጫርቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ 7(ሰባት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣
  5.  ከላይ የተዘረዘሩ መስፈረቶችን ማሟላት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱ በኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ማግኘት የሚቻል ሲሆን በማይመለስ 200(ሁለት መቶ )ብር ከ24/05/2013 ዓ/ም እስከ 08/06/2013 ዓ/ም 11፡30 ድረስ ብቻ በመግዛት መስሪያ  ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴክኒካል ኮፒ ፣ ፋይናንሽያል ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ ብሎ በመለያት በአንድ በታሸገ ኢንብሎፕ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(ቢድ ቦንድ) ለሚያቀርቡት የጠቅላላ ዋጋውን 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ በመቁረጥ ከዋናው ፋይናንሽያል ሰነድ ጋር መያያዝ ይኖርበታል ፡፡ አሸናፊ ድርጀት የውል ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ጨረታው በቀን 09/06/2013 ዓ/ም 4፡00 ታሽጎ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 09/06/2013 ዓ/ም 4፡30 በኪን/በገ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ላይ ይከፈታል ሆኖም የመጨረሻው ቀን የመንግስት በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-06-77-90-62 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page