The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ስልጠናና ወርክ ሾፕ ግንባታ (Amended)

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 11፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በደቡብ ብ/ብ/ህ/መንግሥት ስጎፋ ዞን
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Amendment

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ህ/መንግሥት ስጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ታኅሣሥ 3ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 80ኛው ዓመት ቁጥር 093 በወጣው የግንባታ ጨረታ ላይ በተራ ቁጥር 1 /አንድ/ ለተገለፀው የባለሙያ የግንባታ ፈቃድ GC/BC-6 ደረጃ እና ከዚያ ላይ ተብሎ መቀመጥ ሲገባው ደረጃው ስላልተገለጸ ማስተካከያ ተደርጎ በድጋሚ የወጣ የስልጠናና ወርክ ሾፕ ግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች በዝርዝር ተገልጿል፡፡

  1. GC/BC-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና በ2013 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተእታ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ክሊራንስ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የአንድ ዓመት ታክስ ክሊራንስ (TAX CLEARANCE) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቶች ከአሰሪ መ/ቤት የተሰጠ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ቢያንስ ሁለት ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ሥራ አፈጻጸም የመጨረሻ ዙር ክፍያ ሰርተፊኬት የጊዜያዊ ርክክብ ቨርቫልና የሥራው ልክ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንቱ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ በግዥን/አስ/ር ደ/ሥ/ ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 በመቅረብ የንግድ ፈቃዳቸውን ኮፒ በመያዝ መግዛት ይቻላል፡፡
  5. . ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመለሰከረለት በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6.  ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናሉን በአንድ  ላይ በማሸግና2 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሣጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ21 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ሳውላ ፖሊቲ ቴክኒክ ኮሌጅ በግዥ ን/ አስ/ርደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 ላይ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፡፡
  9. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ንባብና በሂሣብ ማስተካከያልዩነት 2% በላይና በታች መሆን የለበትም፡፡
  10. ተጫራቾች አንድ ሰነድ ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡
  11. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ሲያገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046777 1707/046 777 06 14,046 777 1498 ደውሎ ማነጋገር ይችላሉ፡፡

በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግሥት

በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

1st Announcement on Addis Zemen ( ታኅሣሥ 3፣ 2013 )

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2013 ዓ.ም የስልጠና ወርክ ሾፕ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑንም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች፡

  1. GC/BC – እና ከዚያ በላይ የሆኑ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና በ2013 ዓ/ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ ተእታ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ::
  2. ተጫራቾች የአንድ ዓመት ታክስ ክሊራንስ/ TAX CLEARANCE /ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. ተጫራቾች ከአሰሪ መ/ቤት የተሰጠ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ቢያንስ ሁለት ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ስራ አፈጻጸም የመጨረሻ ዙር ክፍያ ሰርቴፍከት የጊዜያዊ ርክብክብ ቨርቫልና የሥራው ልክ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንቱ የማይመለስ ብር 300.00 / ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፤ በግዥ ን/አስ/ር ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 በመቅረብ የንግድ ፈቃዳቸውን ኮፒ በመያዝ መግዛት ይችላል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናሉን በአንድ ላይ በማሸግና 2 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቅስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 21 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 ሰዓት ሳውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግዥ ን/አስ/ር ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 ላይ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።
  9. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ልዩነት 2% በላይና በታች መሆን የለበትም።
  10. ተጫራቾች አንድ ሰነድ ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡
  11.  ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ሲያገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0467771707 ፣ 0467770614 ፤0467771498 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page