| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 9፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አማራ ብሄራዊ ክልላዊ … |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ አብክመ/መግንማአ/ብግጨ/ዕግ/01/04/2013
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ ለሚገኙ ለተለያዩ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪና ማሽነሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ በማዕቀፍ ስምምነት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም አገልግሎቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ ፣
- የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫራቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በአገልግሎታችኝ ከግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 25 በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከመንግስት ንብረት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የተለያዩ ምድቦች (ሎቶች) ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ መሠረት ተቀባይነት ባላቸው የአፈጻጸም ዋስትናዎች (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ወይም በጥሬ ገንዘብ ANRS public procurement and Property disposal service በሚል ስም ተዘጋጅቶ ማስያዝ አለባቸው፡፡
| ምድብ(ሎት) | የልዩ ልዩ ተሽከርካሪና ማሽነሪ ዓይነት | መለኪያ | የልዩ ልዩ ተሽከርካሪናማሽነሪ ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የገንዘብ መጠን በብር |
| 01 | የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና 12,500 ሊትር ውሃየመሸከም አቅም ያለው | በቁጥር | 01 | 240,000.00 |
| 02 | ዳብል ጋቢና መኪና | በቁጥር | 02 | 84,000.00 |
| 03 | ደረቅ ቆሻሻ ማንሻ መኪና 85 ኩንታል | በቁጥር | 08 | 384,000.00 |
| 04 | ገልባጭ መኪና 14-16m3የመጫን አቅም ያለው | በቁጥር | 03 | 144,000.00 |
| 05 | ሎቢድ 50 ቶን | በቁጥር | 01 | 51,000.00 |
| 06 | ፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ 8 m3 | በቁጥር | 05 | 225,000.00 |
| 07 | ሻወር ትራክ 16,000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው | በቁጥር | 01 | 42,000.00 |
| 08 | ሮለር ሲንግል ድራም | በቁጥር | 03 | 139,500.00 |
| 09 | ባክሆ ሎደር | በቁጥር | 01 | 51,000.00 |
| 10 | ሎደር | በቁጥር | 01 | 52,000.00 |
| 11 | 11.1ሞተር ሳይክል 150cc | በቁጥር | 10 | 12,750.00 |
| 11.2ሞተር ሳይክል 171-185cc | በቁጥር | 03 | 4700.00 | |
| 12 | ዊል እስካቫተር ማሽነሪ | በቁጥር | 01 | 63,000.00 |
| 13 | የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ (ስኪፕ ለደር) | በቁጥር | 01 | 60,000.00 |
| 14 | ለቄራ አገልግሎት የሚውል (Rifrigrator truck) ከ6-7ቶን የመሸከም አቅም ያለው | በቁጥር | 01 | 45,000.00 |
| 15 | ቼን እስካቫተር | በቁጥር | 01 | 75,000.00 |
| 16 | ጃክሃመር | በቁጥር | 01 | 15,000.00 |
8. ማንኛውም ተጫራች የቴክኒካልና ፋይናንሽያል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሁለት በተለያዩ ፖስታዎች ማለትም አንድ (1) ዋና (ኦርጅናል) እና አንድ (1) ቅጅ (ኮፒ) በማለት በጥንቃቄ በታሸጉ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል :: ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በመንግስት ንብረት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከታህሳስ 09/2013 እስከ ጥር 08/2013 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9. ጨረታው ጥር 08/2013 ዓም 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 በአብክመ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡
10. አገልግሎቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11 በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር፡- 058-22629-58 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር፡- 058 220 1268/ 058 320 9841/058 220 4509 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት
ማስወገድ አገልግሎት