| Published on:Reporter ( ታኅሣሥ 7፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
- ቤርሻኮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ የድልድይ ፕሮጀክት ለማሰራት ብቁ የሆኑ ከደረጃ 9 እስከ ደረጃ 5 ፍቃድ ያላቸዉ፡
- የዉሀ ሥራ ፍቃድ ያለዉ
- የህንፃ ሥራ ተቋራጭ
- ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ
- የመንገድ ሥራ ተቋራጭ ፡ንዑስ ተቋራጮችን፡ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- ንዑስ ተቋራጮች የራሳቸዉ ሚክሰር ቫይብሬተር እና ሌሎች ለሥራ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ማሟላት የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፡
- በጨረታዉ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችላቸዉን የዘመኑን ግብር የከፈሉበት፡ ከሚፈለገዉ አገልግሎት ጋር ተዛማጅ የሆነ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸዉን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና በጨረታዉ ለመሳተፍ ከሀገር ዉስጥ ገቢዉች ቢሮ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸዉ ማስረጃ በማቅራብ ዘወትር በሥራ ሰዓት እና ቅዳሜ 6፡30 ሰዐት ጃክሮስ ሜታ በሚገኘዉ ዲሲኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር ቀናት) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታዉ አሸናፊ የሚሆነዉ በጨረታ ሰነዱ ዉስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታዉ ለማንኛዉም አቅራቢ ክፍት ነዉ።
- ድርጅቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
- ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለዉን አድረሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
ጃክሮስ ሜታ ቢራ ፋብሪካ አካባቢ ዲሲኤል ህንፃ፡ ሁለተኛ ፎቅ ላይ
ስልክ ቁጥር +251116928110/0939484497/0912023741