| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 3፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የጠምባሮ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2103 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት በሙዱላ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የኮብልስቶን እና የዲች ሥራ በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ ለተደረጁ ማህበራት ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
- ሎት -1/ሳይት-1 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት -2/ሳይት-1 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት 3/ሳይች-1 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት -4/ሳይት-1 የኮብልስቶን ሥራ 133 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት -1/ሳደች-2 የኮብልስቶን ሥራ 128 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት -2/ሳይት-2 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት-3/ሳይት-2 የኮብልስቶን ሥራ 221 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት4 /ሳይት-2 የኮብልስቶን ሥራ 250 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
- ሎት 1-/ሳይት-2 የዲች ግንባታ ሥራ 128 ሜትር GC የሥራ ተቃራጥ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ
- ሎት-2/ሳይት-2 የዲች ግንባታ ሥራ 200 ሜትር GC የሥራ ተቋራጭ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ
- ሎት 3/ሳይት-2 የዲች ግንባታ ሥራ 221 ሜትር GC የሥራ ተቋራጥ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ
- ሎት-2/ሳይት-1 የዲች ግንባታ ሥራ 200 ሜትር Gር የሥራ ተቋራጥ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ
በዚህ መሰረት ተጫራቾች መሟላት የሚገባቸው፡-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የንግድ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- ተጫማሪ ዕሴት ታክስና ቫት ተመዝገቢ የሆኑ፡፡
- የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- ጨረታውን ከመሙላቱ በፊት ሥራ የሚሠራበት ቦታ ድረስ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
- ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ትንታኔ ታሳቢ ያላደረገ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/በባንክ የተረጋገጠ CPO የሞላውን ዋጋ 2% ማቅረብ የሚችል፡፡
- አንድ ተጫራች ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ (ዋጋ የተሞላበትን ሰነድ) ዋናና ፎቶ ኮፒ የሥራ ማስረጃ ዋናና ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አሸናፊ የሆነው ድርጅት የጨረታ ማስከበሪያ ከአሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንት (Bank grant/ Unconditional) ማቅረብ ወይም ማስያዝ የሚችል፡፡
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ14 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በቀረበው ዝርዝር መሰረት ዋጋውን ያለምንም ድልዝ ስርዝ በአሃዝና በፊደል በመሙላት በታሸገው ፖስታ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በ22/4/2013 በ8፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-ስለጨረታው መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 046-235-0010/046-235-0427
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በከምባታ ጠምባሮ
ዞን የጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ሙዱላ