| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 1፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽቤት ለ 2013 ዓም በግልጽ ጨረታ የሚከራይ የሥራ ፕሮጀከት ማሽን ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ የተወዳዳሪዎች መመሪያ፡፡
የግልጽ ጨረታ 1ኛ ማስታወቂያ
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት፤ ለጉዱሩ ወረዳ የመንገዶች ባለስልጣን ከቆቦ ሎያ ቅዳሜ ለመንገድ ጥገና ሥራ ፕሮጀከት የሚያገለግሉ፡ልዩ ልዩ ማሽኖች፤ የግረዴር/Grader 140H/K-model 2014 -2019፤ ኢስ ካቫተ ር /Excavator/140H/K model 2014-2019፤ የዳምፕ ትራከ /Dump truck/ Above 16m3 model 2012 and Above፤ ሮሌር /Roller model 2012 and Above ፤የሻወር ትራክ/ shower Truck (Model 2012 and above)ና ደብል፤ፒካፕ /Double pick (Model 2016 and abye)እና፤ ለጭነት ግሬደር፤ እስካቫተርና ሮለር ባወጣነው እስፔስፊኬሽን መሰረት ደርሶና መልስ ማቅረብ የሚችል ፍላጎት ያለው ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማቅረብ የሚፈልግ።
ተጫራቾች መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፤
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸው፡፡
- የ2013 ዓ.ም ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጨማሪ እሴትታክስMAT) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማሽኖች በኣንድ ላይ ጠቅልሎ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፤ ለያይቶ ወይም ነጣጥሎ ማቅረብ አይችልም፡፡
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ (supply list) የተመዘገቡና ማስረጃ ያላቸው፡፡
- የአሸነፈበትን ማሽን እስከ ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች በለስልጣን ጽ/ቤት የሥራ ቦታ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የማሽኖች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ከነዳጅ ፍጆታ ጋር ሆኖ የፒካፕ (double pick up) ያለ ነዳጅ ፍጀታ መሆን አለበት(All Rental cost Machine with fuel except pick up)
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) የሚመለስ ገንዘብ በባንከ የተረጋጠ ቼክ ሲፒኦ (CPO) 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ቀጥታ ለጉዱሩ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን መፃፍ ያለበት በቴክኒካል ኦርጅናል ውስጥ ሆኖ መቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ስረዝ ድልዝ ቢኖረው ተቀባይነት የለውም፡፡
- በዘርፉ 3 ዓመት ና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
- ሁሉንም ማሽኖች በአንድ ላይ ማስገባቱን የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ቦኋላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና Bank Grant 10% የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
- የፋይናንስ እና ቴከኒካል ሰነድ ፕሮፖዛል ለየብቻው ኮፒ እና ኦርጅናል በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በኣንድ ፖስታ መቅረብ አለበት ፤
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በራሱ ሰርቪስ ሁሉን ወጪውን ችሎ ሠራተኛውን አመላልሶ ሥራውን መሥራት የሚችል።
- በፖስታው ላይ የተጫራቹ ስም፣ አድራሻ፤ ፊርማ በመፈረምና ማህተም በመምታት እንዲሁም የፕሮጀክቱ ባለቤት ስም፤ አድራሻና የፕሮጀክቱ ስም በግልፅ በአድራሻችን ተፅፎ መቅረብ አለበት
- የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች ጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር 03 ቀርበው፡፡ ለእያንዳንዳቸው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሳጥን በ 15ኛው የሥራ ቀን ከ ቀኑ 11፡00 ላይ ይዘጋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቹ ድርጅት የባለቤትነት ሊብሬ ወይም ሙሉ ውክልና ማቅረብ የሚችል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት የመጓጓዣና ትራንስፖርት ማስወረጃ እና ማስጫኛ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 60 ቀናት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ከሚከተሉት አንዱን ሳያሟሉ ሲቀሩ ከውድድሩ ይሠረዛሉ፣
- ግልጽ ያልሆነ፣ ሊታይ ወይም ሊነበብ የማይችል ንግድ ፍቃድና ሌሎች አብረው የሚቀርቡ ማስራጃዎች ካላቀራቡ ዉድቅ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝና የሚወስዳቸዉ አገልግሎት በ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0917659090 /0917697358 /0576630051 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት