| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአብክመ የደጀን ከተማ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
በደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በአለም ባንክ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ በከተማው ውስጥ
- 1ኛ. የጠጠር መንገድ ግንባታ ከወንድሙ ምንውየ እስከ ሀይማኖት ካሳ መ/ቤት ፓኬጅ ቁጥር Dejen UllDP CW/04/20/21 LOT 2
- 2ኛ. የእግረኛ መንገድ ግንባታ ከአህመድ ጀማል ሱቅ እስከ ኬላ በሁለቱም ሳይድ ፓኬጅ ቁጥር DEJEN ULlDP/CIP/CW/05/20/21 ሎት 1፡
- 3ኛ የከብት በረት አጥር ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Dejen UIIDP/ CW/08/20/21 LOT3 ለመስራት ተጫራችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በመሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- GC/RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 1 GC ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም RC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 2 እና GC/BC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 3
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ፡ ከላይ በተቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የስራው ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
- ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከደጀን ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 16 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ21 ቀናት ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ በእያንዳንዱ ሎት ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ለተራ ቁጥር 1 23000/ሀያ ሶስት ሺህ ብር/ለተራ ቁጥር 2.65460/ስልሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ስልሳ ብር ለተራ ቁጥር 3 20,000/ሀያ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በግዥ መመሪያው መሰረት ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክሜንት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደጀን ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቢሮ ቁጥር 18 በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058-776-00-24 /058776 10 09 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
በአብክመ የደጀን ከተማ
አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት