| Published on:Reporter ( ኅዳር 27፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የሰው ኃይል ሥራ ተቋራጮች (Labor Sub-contract) ሥራ ማሥታወቂያ
ድርጅታችን እልልታ ኮንሥትራክሽን ማቴሪያልሥና ልማት ኃ/የተ/የግል/ማህበር ሳር ቤት አካባቢ ለሚያሥገነባው 4B+SB+G+21 ሁለገብ ህንጻ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሰው ኃይል ሥራ ተቋራጮች(Labor sub contractors) ለሚያሥፈልጋቸው የሥራ አይነቶች ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ሥራውን እንዲሰሩ ይፈልጋል።
በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁ፤ በቂ እውቀትና ክህሎት ያላችሁ፣ ከደረጃ 6 በላይ የሆናቸሁ የሥራ ተቋራጮች ከህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሳር ቤት ከፑሽኪን አደባባይ አጠገብ፣ KOICA ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 የ2012 / 2013 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርቲፊኬት ይዛችሁ በማቅረብ የመወደራሪያ ሰነዶችን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- ግራናይት መሥኮት እና በር ደፍ (Granite window sill and door threshold)
- ግራናይት ደረጃ ፣ዞኮሎ እና ወለል ሥራ (granite stair case tread, riser, skirting and flooring)
- የሊሾ ሥራ (screed work)
- የአልሙኒየም በርና መሥኮት ማምረት እና መግጠም (Aluminum door and window fabrication and fixing)
- የወለል እና ግድግዳ ታይል ንጣፎች (Floor and wall tiles)
- የውኃ እና ፍሳሽ መሥመሮች ዝርጋታ (Continous water lines and sewerage lines)
- የኤሌክተሪክ ኬብል የመዘርጋት እና የዲሰትሪቡሽን ቦርዶች የመቅበርና የማስተካከል ሥራዎች
- የኢሌክትሪክ መብራቶችንና ተዛማግጅ ዕቃችን የመግጠም ሥራዎች
- የመካኒካል ቬንቲሌሽን ገጠማ ሥራዎች
- የቴሌ የዳታ እና የሴኩሪቲ መሥመሮች የመዘርጋት ሥራዎች
- የእሳት አደጋ መከላከያ ዕቀዎችን የመዘርጋት ሥራዎች ይህ ማሥታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናቶች (እሥከ ታህሳሥ 10 ቀን 2013 ዓ.ም ድረሥ) ሳር ቤት አካባቢ፧ KOICA ያለበት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 403 በሚገኘው ቢሮአችን በሥራ ሰዓት የተሳተፋችሁበትን የሥራ ዓይነት ኤንቨሎፕ ላይ በመግለፅ የመወዳሪያ (ጨረቃ) ሰነዳችሁን ማሥገባት የምትችሉ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡
ተጨማሪ መረጃ በሥልክ ቁጥር
- + 251 96 611 74 69 ወይም +251 99 349 99 23 ወይም +251 99 349 99 24 ማግኘት ይቻላል::
እልልታ ኮንሥትራክሽን ማቴሪያል እና ልማት ኃ/የተ/የግል/ማህበር