The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ የበርና የመስኮት አልመኒየም ፍሬሞች፣ Curtain wall and hand rails ህጋዊ በሆኑ ድርጅቶች ማሰራት ማስገጠም ይፈልጋል፡፡

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 26፣ 2013 )Place of Bid Competitions: አዲስ አበባ/ኮምቦልቻ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ብጨ/002/2013

በአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የምስራቅ አማራ ኮንስትራከሽን ጽ/ቤት ለሚያስገነባው የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ የበርና የመስኮት አልመኒየም ፍሬሞች፣ Curtain wall and hand rails ህጋዊ በሆኑ ድርጅቶች ማሰራት ማስገጠም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች ህጋዊና አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠቃለው የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴትታከስተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው።
  2. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን የመልካም ስራ አፈፃፀም መረጃዎች ኮፒ በማድረግ በመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ ማካተት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራች በድርጅታችን ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲፒኦ (በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና) ከጨረታ ዶክመንቱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የሚያቀርቡትን ዋጋና ማስረጃዎች እንዲሁም ቴክኒካል ሰነድ በአንድ ላይ ኦሪጅናል እና ኮፒለይቶ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጸ/ቤቱ ግዥ ንዑስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 05፣ ኮምቦልቻ በአካል በመቅረብ ወይም በፈጣን የአየር መልዕክት በመላክ ታሸገው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የማቅረቢያ ጊዜያቸውን በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው::ካላስቀምጡ ድርጅቱ በሚፈልገው እንደተስማመው ይቆጠራል፡፡
  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ የወጣበትን ቀን ጨምሮ በመቁጠር በ21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ በ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት በጽ/ቤቱ ግዥ ንዑስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 05 ኮምቦልቻ ይከፈታል፡፡
  7.  አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7(በሰባት) ቀናት ውስጥ ውል መፈረም ይኖርበታል።
  8. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በድርጅታችን አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ነጋ ቦንገር ጀርባ፣ በዋና ጽ/ቤት ባህር ዳር እና ኮምቦልቻ ሽሻበር ቀበሌ 12 ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ድርጀቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡- 033 551 0230 /0805 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • (አድራሻችን፡- ኮምቦልቻ ቀበሌ12 ልዩ ስሙ ሽሻበር

በአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት

ምስራቅ አማራ ቅርንጫፍ/ጽ/ቤት

ኮምቦልቻ

አውስኮድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ነጋ ቦንገር ጀርባ፣

አዲስ አበባ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page