| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 23፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ የወጣ የማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013
በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ወረዳ ገጠር መንገድ ባለሥልጣን ጽ/ቤት በ 2013 በጀት አመት
- ለገጠር መንገድ ሥራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ ከሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2014 አ.ም በኋላ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል::
- ተጫራቾች ማሽነሪዎችን የማከራየት ፍቃድ ያላቸውና 2012 ግብር ከፍለው የ 2013 ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
- የባለንብረትነት ማረጋገጫ ሰነድ የመታወቂያ ኦርጅናል ወይም ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚል እና የማሽኑን ዴክላራሲዮን ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ለማሽኑ የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ወጪ መሸፈን የሚችል ፡
- የሚፈለገው የማሽን ብዛት ሁለት /2/
- የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር አምስት መቶ /500/ በመክፈል ከበደሌ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ ::
- የጨረታው ሰነድ ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሶስት ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሽግ እንዲሁም የፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሶስት ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች በሰም በማሸግ የተለያዩ የሥራ ፍቃድና ማስረጃ ዎችን አያይዞ ማቅረብ የሚችል ፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አሥራ ኣምስት/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ09/4/2013 ዓ ም ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በበደሌ ወረዳ አስተዳደር ፕሮጀከት ኮሚቴ ከጠዋቱ 3፡00 /ሦስት ሰዓት ላይ ይከፈታል
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000/ሃ ያ ሺ / ብር በባንክ በተረጋገ ሲፒ ኦ ማስያዝ አለበት ፡፡
- ማሽኑ ከተበላሸ በሌላ ማሽን መተካት የሚችል ወይም ከተበላሸበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት ቀናት መሃል ጠግኖ ወደ ስራ ማስገባት የ ሚች ል ፡፡
- ማሽኑ ካለበት ቦታ እስከ ወረዳ ከወረዳ እስከ ሥራ ቦታ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ የማጓጓዝ ወጪ መሉ በሙሉ መሸፈን የሚች ል ፡፡
- መ/ቤ ቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በደሌ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ /ቤት
ስልከ ቁጥር 0474450997/0474452080 ሞባይል 0911092088 /0909882891 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡
በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ወረዳ
መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት