The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

መሰረተ ልማት እድሳትና ጥገና

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 17፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ብሔራዊ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2013

የብሔራዊ የደም’ባንክ አገልግሎት ለ2013 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ፤ አገልግሎቶች እና ግንባታ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾችን እንጋብዛለን፡፡

ተ.ቁ
ሎትዝርዝር  ሎት ዓይነትየጨረታሰነድዋጋ የጨረታ ማስከበሪያመጠን 
1ሎት 1የደንብ ልብስ፣ ፍራሽ እና የአልጋ ልብስ100.0015,000.00
2ሎት2ህትመት100.0075,000.00
3ሎት3የህክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች(አላቂ እናቋሚ) 100.00100,000.00
4ሎት4ምግብ (ለስላሳ፣ ውሃ እና ብስኩት)
100.0030,000.00
5ሎት5የጽዳት ዕቃዎች100.0010,000.00
6ሎት6የመኪና መለዋወጫ፣ ባትሪ እና ጎማ100.0050,000.00
7ሎት7የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች100.0040,000.00
8ሎት8የባዮ-ሜዲካል ወርክሾፕ መሳሪያናመለዋወጫዎች 100.0050,000.00
9ሎት9የህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች100.0010,000.00
10ሎት10የጽዳትና የጥበቃ አገልግሎት100.0010,000.00
11ሎት11የኤንሲነሬተር አገልግሎት100.0010,000.00
12ሎት12የድንኳን ኪራይ አገልግሎት100.0010,000.00
13ሎት13መሰረተ ልማት እድሳትና ጥገና100.0020,000.00
  1.  ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ የስራ ቀናት በአገልግሎቱ ግዥና ፋይናንስ mአቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 303 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፤
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ጨረታው በአየር ላይ ከዋለ ጀምሮ እስከ 21 ኛው ተከታታይ የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ድረስ መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በእለቱ ከጠዋቱ 4.00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4.30 ይከፈታል፡፡ 21 ኛው ቀን የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቹ የጨረታውን ኦሪጅናልና ቅጂ፣ አማራጭ ጨረታዎችን ጨምሮ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 20 መሠረት በተለያዩ ኤንቨሎፖች ውስጥ “ኦሪጅናል” እና “ቅጂ” በሚል ምልክት በማድረግ ማሸግ የሚኖርባቸው ሲሆን እነዚህ ኦሪጂናልና ቅጂዎችን የያዙ ኤንቨሎፖች በሌላ ትልቅ ኤንቨሎፕ ውስጥ በአንድ ላይ ተከተው ማሸግ እና በጉልህ የተወዳደሩበትን ሎት ቁጥር መፃፍ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ሎት ከላይ በሰንጠረዡ፣ በተገለጸው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጨረታው ሰነድ ጋር በማሸግ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ አቅራቢዎች ከአደራጃቸው መ/ቤት አንድ ወር ያልበለጠ ጊዜ የሆነ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች በኤጀንሲው የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. . ተጫራቾች ዋጋሲሞሉ ከቫት በፊትና በኋላ መሆኑን በግልጽ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራጮች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በግልጽ ያልተለዩ እና አጠራጣሪ የሆኑ እቃዎችና አገልግሎቶች ቢያጋጥማቸው የራሳቸውን አማራጭ የፍላጎት መግለጫ /specifications/ ማያያዝ እና ለሁሉም እቃዎች በጨረታው እለት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ሆኖም መ/ቤቱ በ2009 ዓ.ም ፤ በ2010 ዓ.ም እና በ2011 ዓ.ም. ባወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ አሸንፈው በውላቸው መሰረት በከፊል/በሙሉ ያልፈጸሙ የጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶችንና ሌሎች አቅራቢዎች በጨረታው አይሳተፉም፡፡
  9. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው ጊዜ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ጨረታ ላይ ማሳተፊያ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. የጨረታ ሳጥኑ ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ የመወዳደሪያ ፖስታ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  12. መ/ቤቱ በግዥ መመሪያው መሰረት ከሚገዛው እቃ 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፡፡
  13. አገልግሎቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0922596333/0933225921 በመደወል መረዳት ይቻላል፡፡

• አድራሻ፡- ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት ልደታ ክ/ከተማ ጎማ ቁጠባ ጤና ሚኒስቴር አጠገብ ይገኛል፡፡

ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page