| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 17፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት መስተዳድር |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት መስተዳድር ም/ቤት
- ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የርዕሰ መስ/ጽ/ቤት እድሳት፣ የጥበቃ ማማ ግንባታ፣ የደረቅ መፀዳጃ ቤትና ሻወር ቤት ግንባታዎች በደረጃ GC -5 / BC- 5 እና ከዚያ በላይ
- በተጨማሪም ለቤተመንግሥት የምግብ ማብሰያ ግንባታ፣ የዉሃ ሮቶ ማስቀመጫ እና የህዳር 29 የእንግዳ ማረፊያ እድሳት በደረጃ GC -7 / BC -7 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የህንፃ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡–
- በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ በአቅራቢነት መመዝገቡን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ የሆነ፤
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው፤
- ተጫራቾች ለመወዳደር የሚፈልጉ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ሠነዱን ከቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይችላሉ ::
- ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ የፕሮጀከቱን ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ እና የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ22 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ::
- ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በክልሉ መስተዳድር ም/ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል::
- ማሳሰቢያ ጨረታው ተዘግቶ የሚከፈትበት የእረፍት ቀን ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው የሥራ ክፍል ይከፈታል ፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-047 551 1544 /0911 424545/ 0919 143561/ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልዊ
መንግሥት መስተዳድር ም/ቤት