| Published on:Reporter ( ኅዳር 13፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዲሪሽን |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ በተፈቀደለት ቦታ ላይ አበራ ገሙ ማስልጠኛ ማዕከል ተብሎ የተሰየመ ተቋም ለመገንባት በዝግጅት ላይ የሚገኝ ሲሆን፤የማሰልጠኛ ማዕከሉን የአዋጪነት ጥናት በባለሙያ በጨረታ ማሠራት ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና በሙያው የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታሰነዱን መግዛት ይችላል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የሚሰሩበት ዋጋ እና ሰርተው የሚያስረክቡበት ቀን በመጥቀስ ሞልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ኢሠማኮ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 202 ማቅረብ አለባቸው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደርበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ( ሲፒኦ) ማስያዝ አለበት::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣ በስምንተኛው (8) ቀን በ4፡00 ሰዓት ኢሠማኮ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 311 ይከፈታል::
- ተሸናፊ ለሆኑ ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያው ተመላሽ ይደረጋል::
- ኮንፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዲሪሽን
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0935988392 ወይም 0911170043 ደዉለው መጠየቅ ይችላሉ::