| Published on: | Place of Bid Competitions:ሀዋሳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋይ/ኢ/ል/ መምሪያ ጨረታ ቁጥር ኮ/001/13
የሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ለማሰራትና ሬዳሽ ለማምረት ሥራ ኤክስካቫተር ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሠረት በጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡
- ኤክስካቫተር ቼን ባኬት ከነ ጃከ ሐመር ከ180-350 የፈረስ ጉልበትና እ.ኤ.አ ከ2014 ወዲህ የተመረተ::
- በዘርፉ የሥራ ፈቃድ ያላቸውና ለ2013 ዓ.ም ስለመታደሱ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በሀገር ውስጥ ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ማረጋገጫ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነድ አስተሻሸግ በተመለከተ የጨረታ ሰነዱ ቴክኒካል ኦሪጅናልና ፋይናሻል ሁለት ኮፒ ለየብቻ በፖስታ ከታሸገ በኋላ እንደገና በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ልማት መምሪያ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ15ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነባልተገኙበት በፋ/ኢ/ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 (ግዥ ክፍል )ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሲፒኦ (CPO) እና ሰንድ የገዙብት ደረሰኝ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚገባችው ተጨማሪሰነዶች፡8.1 የኦፕሬተር ፕሮፋይል ፣ አምስት ዓመት እና ከዚያ በላይበተወዳደረው ማሽን የስራ ልምድ ያስውና የሥራ ግብርየተከፈስበት የሥራ ልምድ ማስረጃ : ከግብር ሰብሳቢመ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ አስበት፡፡8.2 ያማሽን ኦፕሬተሩ ከተጫራች ድርጅት ጋር የተፈራረመበት የቅጥር ውል፡፡ 8.3. በሚወዳደረው ማሽነሪ ዓይነት የባስቤትነት ማረጋገጫደብተር /ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ ስስበት::8.4. እስከ 2012 የማሽነሪና አድሳት ስስማድረጉ ፣ ቦሱአና የታደ ሙሉ ኢንሹራሽ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት::
- ከላይ በተ.ቁ 8 ላይ የተገስጹ ማስረጃዎችን አሟልቶ አያይዞየማያቀርብ ተጫራች በጨረታ ግምገማ ውድቅ ይደረጋል፡፡
- አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
- የጨረታ ዋጋ ስታስገቡ ድልዥ ስርዝ ወይም የማይነበብ ከሆነ ቀጥታ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
- መምሪያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
መረጃ ስልክ 046212 1334
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ