The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የአሶሳ ኤርፖርት የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ ግንባታ ሥራ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 5፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግንባታ አገልግሎት ግዥ ጨረታ

ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብግጨ-004/13

  1. የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በ2013 በጀት ዓመት የአሶሳ ኤርፖርት የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ ግንባታ ሥራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የህንጻ ወይም ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ከሆኑና የታደሰ ፈቃድ ካላቸው፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብ ሳይት በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ከተመዘገቡ እና ወቅታዊ የመንግስት ግብር የከፈሉበትን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል::ስስዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡1. ስለጨረታው አፈጻጸም የሚገልጽ ሰነድ የማይመለስ ብር400.00 /አራት መቶ/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ::
  2. ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 150,000.00 /አንድ መቶ አምሳ ሺህ ብር/በCPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ዋስትና ማቅረብ መቻል አለባቸው::የባንክ ዋስትና ከሆነ ቢያንስ ለ90 ቀናት የፀና መሆን አለበት::
  3.  ጨረታው ህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በባለሥልጣን መ/ ቤቱ ቢሮ ቁጥር 18 ውስጥ በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ለመገኘት ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4.  ተጫራቾች ቅድሚያ ክፍያ የሚፈልጉ ከሆነ ለሚሰጣቸው ክፍያ አስቀድሞ ተመጣጣኝ የባንክ ዋስትና ወይም CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
  5. ተጫራቾች ላለማጭበርበር ቃል የሚገቡበትን ፎርም ሞልተው ከመወዳደሪያ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ፎርሙ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዟል፡፡
  6. . ባለሥልጣን መ/ቤቱ ለጨረታው አፈጻጸም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አካባቢ፣ ከኢትዮጵያኤርፖርቶች ድርጅት ዋና መ/ቤት ፊት ለፊት ነው::

መረጃ፡- የስልክ ቁጥር 0116_65_02 27 ወይም 0116 65 02 00 የውስጥ መስመር116፣ 209 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page