| Published on:Reporter ( ኅዳር 2፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የግንባታ ሥራ ጨረታ
ድርጅታችን ሶሬቲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 8 ልዩ ስሙ ሰሚት ሳፋሪ አካባቢ እያስገነባ ባለዉ የB+G+5 ቅይጥ አገልግሎት ህንፃ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንባታ ሥራዎች የእጅ ዋጋ ብቁ የሆኑ ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም
- 1ኛ የታደሰ የግንባታና ንግድ ፍቃድ
- 2ኛ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት
- 3ኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
4ኛ/የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ወይም TOT ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከሶሬቲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ዋና መ/ቤት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከ ፍሬንድሽፕ ህንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 በመቅረብ መዉሰድ የምትችሉ ሲሆን
- SUB & SUPPER STRUCTURE
- BLOCK WORK & PLASTERING
- ROOFING WORK
- ELECTRICAL WORK
- SANITORY WORK
የጨረታ ሰነድ መዉሰጃ ቀን ከ ዕሮብ 02/03/2013 እስከ ሰኞ 07/03/2013 ድረስ ይሆናል።
የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መመለሻ ዕሮብ በቀን 09/03/2013 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይመለስና በእለቱ በ 8፡30 ሰዓት
ተጨራቾች ባሉበት ይከፈታል፡፡
ማንኛውም ተጫራች የስራዉን ዝርዝር ሁኔታ በሳይቱ ላይ በመገኘት መረጃ መዉስድ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊዉ ማሸነፉ በተገረዉ በ1 ሳምንት ዉስጥ ሥራ መጀመር ይኖርበታል፡፡
ድርጅቱ በሙሉም ሆነ በከፊል ጦረታዉን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።