| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 1፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ሸዋሮቢት |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
የጨረታ ቁጥር 005/2013
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ የገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ለ2013 በጀት አመት የተለያዩ ግንባታ እና እቃ ግዥ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
- ሎት .1 አለሎ ቀበሌ ወንበር ጎጥ ቁ.2 የውሃ ታንከር ግንባታ ስራ
- ሎት 2 ወክፈሌ ቀበሌ ጎድጓዲት ጎጥ ቁ.2 የውሃ ታንከር ግንባታ ስራ
- ሎት 3 ብርብራና ገልገሎ ቀበሌ ገድር ጎጥ ቁ.2 የውሃ ታንከር ግንባታ ስራ
- ሎት 4 አለሎ ቀበሌ ወንበርያ ጎጥ ቁ.1 የምንጭ አይን ውሃ ግንባታ ስራ
- ሎት 5 ብርብራና ገልገሎ ቀበሌ ገድር ጎጥ ቁ.1 የምንጭ አይን ውሃ ግንባታ ስራ
- ሎት 6 ወክፈሌ ቀበሌ ጎድጓዲት ጎጥ ቁ.1 የምንጭ አይን ውሃ ግንባታ ስራ
- ሎት 7. አለሎ ቀበሌ ወንበርያ ጎጥ ቁ.3 የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ
- ሎት 8 የእንስሳት መድሀኒት ግዢ
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።
- ከሎት 1 እስከ ሎት 7 ድረስ የሚወዳደሩ ተጫራቾች፡ የግዥው መጠን ከብር 500,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- በሎት 8 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የግዥው መጠን ከብር 200,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ከሎት1 እስከ ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የታደሰ በደረጃ 10 እና ከዚያ በላይ በውሃ ነክ ስራ ተቋራጭ (WWC) ወይም በአርቲዢያን የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- በሎት 8 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ከ1-6 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ::
- ከሎት 1 እስከ ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ውድድሩ በጥቅል መሆኑን አውቀው ጨረታውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል::
- በሎት 8 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታው ውድድሩ በነጠላ መሆኑን አውቀው ጨረታውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው ከሎት 1 እና ከሎት 8 ድረስ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው ብር 20.000 (ሁለት ሺህ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
- ከሎት 1 እስከ ሎት 8 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው የጨረታ ሰነዱ ጸንቶ ከሚቆይበት 40 ቀን በኋላ ለተጨማሪ 20 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆነን አውቀው የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ከላይ ከሎት 1 እስከ ሎት 8 ተወዳድረው የሚያሸንፉ ተጫራቾች 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚጠበቅባቸው ሲሆን አቅርቦቱን ላከናወኑበት) ክፍያ ሲጠይቁ በስማቸው የታተመ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 19 ማግኘት ይቻላል።
- ከሎት 1 እስከ ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ22ኛው ቀን ከቀኑ 4 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት ከቀኑ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- በሎት 8 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ከቀኑ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-864-0894/95 ማግኘት ይችላሉ።
የቀወት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ት/ጽ/ቤት
ሸዋሮቢት