The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

1.7 የጠጠር መንገድ (Gebreal Minchi to Bahirshesh Gravel mad) ስራ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 25፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ደሴ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የፓኬጅ ቁጥር፡ UIIDP AMH/DE/CW1/2013

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ከዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች፣ ከክልሉ እና ከከተማው መቀናጆ በጀት በመጠቀም በ2013 በጀት ዓመት ከገብርኤል ምንጭ እስከ ባህር ሸሽ ድረስ 1.7 የጠጠር መንገድ (Gebreal Minchi to Bahirshesh Gravel mad) 1.7 ኪሜ የጠጠር መንገድ ስራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  • 2.በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጭነት GC-3 እና በላይ እና RC3 እና በላይ የስራ ተቋራጭ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣
  • 3.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  • 4.የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፣
  • 5 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 2 እስከ 4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ኣያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ25/02/2013 እስከ 24/03/2013 ዓ.ም ከግዥና ፋይናንስ ቡድን የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይቻላሉ።
  • 7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር 500,000,00(አምስት መቶ ሽህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን አንስቶ ለ 60 ቀናት ነው፡፡
  • 8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በግዥና ፋይናንስ ቡድን የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 25/03/2013 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን እና ሰዓት ይታሸጋል፡፡
  • 9.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ፋይናንስ ቡድን የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር 6 በ25/03/2013 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት ከላይ ከተቁ 2 እስከ 4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ከኦርጅናል ጋር የተመሳከረ ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 10. ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ወጣቶች የሚሰሩ ስራዎችን ከጠቅላላ ስራው 10 በመቶ አውት ሶርስ እና ሰብ ኮንትራት ሰጥተው ለማሰራት ፈቃደኛ መሆናቸውን በደብዳቤ ሙግለፅ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ፈቃደኝነቱን በደብዳቤ ያልገለፀ ተጫራች ከውድድር ወጭ ይደረጋል፡፡
  • 11.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • 12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 12 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 03816130 ወይም 0331124913 መደወል
  • 13 በኮቪድ 19 ለመከላከል ያመች ዘንድ ለሰራተኞች ሁሉ የእጅ መታጠቢያ፣በቂ የአፍ እና የአፍንጫ ጭምብል በቂ ሳኒታርዘር፣ሠራተኞች እርቀታቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ይኖርባቸዋል፡፡

የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና

ኮንስትራክሽን መምሪያ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page