| Published on:Reporter ( ጥቅምት 15፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 04/2013
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት በሆለታ ክሬሸር ሳይት አገልግሎት የሚውል ኤክስካቫተር ለሶስት ወር በኪራይ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት አከራይ ድርጅቶች ዋጋችሁን አቅርበው መጫረት ይችላሉ::
| ተ/ቁ | የዕቃው ዓይነት | የማሽኑ ሞዴል | መለኪያ | የኪራይ ዋጋ በሠዓት | የነዳጅ ፍጆታበሠዓት/ሊትር | አስተያየት |
| 1 | ኤክስካቫተር በጃክ ሀመር ኤክስካቫተር በአካፋ | በሠዓት | በሠዓት በሠዓት | |||
| ተ.ዕ.ታ | ||||||
| ተ.ኦ.ታ 2% / 10% | ||||||
| ጠቅላላ የኪራይ ዋጋ በሰዓት |
- ስለዚህ በዘርፋ የተሠማሩ አከራይ ድርጅት የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በአከራይነት እና የአገልግሎት ስራ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ የመለያ ቁጥር (TIN) እና ለሚያቀርቡት አገልግሎት ህጋዊነት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 50,000.00 (ሃምሳ ሺብር) በድርጅታችን ስም መከላከያ ግንባታ ዓብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ባንክ ጋራንቲ ቦንድ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ለድርጅታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቡድን ገንዘቡን አስይዘው ደረሰኙን በጨረታ ወቅት ማቅረብ አለባቸው::
- የሚሽጥ የጨረታ ሰነድ ስለማይኖር ተጫራቾች ከላይ በተዘረዘረው መሠረት ዋጋቸውን አቅርበው መጫረት ይችላሉ::
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ በአሉት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎኘ እስክ ጥቅምት 25/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 17 ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ረቡዕ ጥቅምት 25/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
- ተጨራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው የተጫራቹ ፊርማ ከስርዙ ድልዙ ጎን መፈረምና በማህተም ማረጋገጥ አለበት፡፡
- ጨረታው በመንግስት የግዢ መመሪያ መሠረት ይሆናል::
- ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ብቁ የሚሆነው በዝርዝር የተቀመጠውን የጨረታ መመሪያ ሲያሟላ እና በጨረታ መመሪያው መሠረት ሲያቀርብ ነው:: የጨረታ መመሪያ ያላሟላ ተጫራቾች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታ ውድድር ወጪ ይሆናል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስክበሪያ (CPO) ለድርጅታችን በቅጣት ገቢ የሚሆነው ጨረታ ተከፍቶ አሸናፊው ከመለየቱ በፊት ተጫሪቾች ከጨረታው ወጥቻለው ካለ፣ የጨረታ አሸናፊው ጨረታ ያሸነፈበትን ማሽነሪ በውሉ መሠረት ማስራት ያለመቻሉ ሲረጋገጥ ነው::
ማሳሰቢያ፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም 0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል::
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::