| Publish Date:Reporter ( ጥቅምት 1፣ 2013 ) |
| Submission Date:ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ በሥራ ሰዓት ከ2፡30-6፡30 እና 7፡30-11፡30 |
| Competition place:Addis Ababa |
ማሽነሪዎችን ለማከራየት የወጣ ማስታወቂያ
ኬቶራን ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ማሽነሪዎችን ለረጅም ጊዜ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
| Bi | Equipment Type | Specification | Quantity | Remark |
| Coal and marble Work equipment | Model | |||
| 1 | Loader 250 HP -350go | 2018 and above | 1 | Cat, Doasan, Hitachi preferable |
| 2 | Excavator LARGE | 2018 and above | 3 | Cat,Dosan, Hitachi komatsun and sany preferable |
| 3 | High bed truck 370m 380 HP AND above HP | 2016 and above | 100 | From bensgule gumuz dality Kamasha and soga (fuafuata area) to Addis Ababa area |
ከላይ የተጠቀሰው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን ዶክመንት እና ሊብሬ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ጉለሌ መድሃኔአለም ወረዳ 8 ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና ቢሮ በሥራ ሰዓት ከ2፡30-6፡30 እና 7፡30-11፡30 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ማመልከት የማትችሉ በድርጅቱ ኢሜል (ketorantrading2018@gmail.com ) )
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0930076088 መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማስታወሻ፡- ለሁሉም ማሽነሪዎች ኪራይ ዋጋ በስምምነት ሲሆን ለተሳቢ (High Bed Truck) መኪኖች ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው::