Published on:Addis Zemen ( መስከረም 26፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ሰሜን ወሎ
Remaining Time for Bid Submission
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2013
በአብክመ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የአንጎት ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለ2013 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት
- ሎት1 የጽሕፈት መሣሪያ፣
- ሎት2 የስፖርት ትጥቅ፣
- ሎት3 ኤሌክትሮኒክስ፣
- ሎት4 ደንብ ልብስ ጫማ፣
- ሎት5 የመኪና ዕቃ፣
- ሎት6 መኪና ጎማ፣
- ሎት7 ብትን ጨርቅና የተዘጋጁ ልብሶች፣
- ሎት8 የመንገድ ዲዛይን አገልግሎት፣
- ሎት9 የውሃ ዕቃ፣
- ሎት10 የግንባታ ማቴሪያል፣
- ሎት11 ደን ዘር፣
- ሎት12 አሸዋና ጠጠር፣
- ሎት13 ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣
- ሎት14 የጽዳት ዕቃ፣
- ሎት15 የግብርና መገልገያ መሣሪያ፣
- ሎት16 ፈርኒቸር የሚሰሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
- የግዥ መጠን ከ200,000 (ከሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተካክየገቡና መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር እስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሎት ስለሆነ ነጣጥሎ ወይም ከፋፍሎ የኮሙሳት ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሰመግዛት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመከፈል አንጎት ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግ/ን/ አስቡድን ቢሮ ቁጥር 3 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይቻላል፡፡
- ማንኛውንም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ከምሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ፣ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ሳይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድ ቦንድ ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ በመቁረጥ ፖስታው ውስጥ አሽጎእያይዞ/ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታ የሞላበትን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አንዱን ዋና፣ አንዱን ኮፒ (ቅጅ) በማለት አ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአ/ወ/ገ/ኢት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት1-8 በ16ኛው ቀን ከሎት9-16 በ22ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾ ውጤቱ በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝና ዕቃዎችን ለማቅረብ አን/ወ/ሴ/መ/ቤቶች ባሉት የፑል ንብረት ክፍሎች ለማስረከብ ውለታ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ መክፈቻ የመጨረሻ ቀን ዝግ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
- ስሌጨረታው ዝርዝር ሁኔታ መረጃ ካስፈለገ እተወያገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በነካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- ዐ33 8319062 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
በአብክመ ሰ/ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ
ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት
የግዥና ንብ/አስተዳደር ቡድን