Published on:Addis Zemen ( መስከረም 21፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ሰበታ
Remaining Time for Bid Submission
wpcdt-countdown id=”3638″]
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሰበታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለከተማው አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ
- ዶዘር ፤ ባኮ ሎደር እስክፕ ሎደር እና የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ኮመፓ ክተር ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች ጨረታውን መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያሰባቸውን መስፈርቶች ፤
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባቸውን የመንግስት ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ (የግብር clearance)ማቅረብ የሚችሉ፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000010960596 ሰበታ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኝ ከሰበታ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን 01 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ደረሰኝ በማስቆረጥ ከሰበታ ከተማ ገ/ኢ/ት/ጽ /ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት ማለትም ከሰኞ እስከ ዓርብ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት CPO በሰበታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ስም ሰማዘጋጀት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ የሚያከራዩበትን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን፤
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ ቫትን (15%) ያካተተ ወይም ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ነዳጅንና ሌሎች ተዛማጅ ወጭዎችን በተጫራቹ ድርጅት የሚሸፈን መሆኑን በማወቅ ዋጋ መሙላት ይኖርበታል፤
- ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ማሽነሪዎችን በራሳችሁ ወጪ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ (ሥራ የሚሠራበት ቦታ) ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለመኪናዎች ኪራይ ለደረቅ ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎች ከከተማው አስተዳደር ቀበሌዎች እስከ ቆሻሻ መጣያ ጣቢያ ድረስ ያለውን ርቀት በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋ መስጠት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ላይ የሚያቀርቡት ማሸነሪ ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ወይም ህጋዊ የኪራይ ውል ከነመሉ ተያያዥ ማስረጃ (ዶክመንት) ጋር አያይዞ ከተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ 11፡30 የስራ ቀናት ድረስ ሰነዱ የሚሸጥ ሆኖ በ16ኛው ቀን፣ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን 4፡30 የሚከፈት ይሆናል።
- ከላይ የተገለጸው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ኪራይ የሚያቀርቡት ማሽነሪ አዲስ ሞዴል ከ2012 ወደዚህ መሆን አለበት
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0113384292/011338259
የሰበታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ት/ጽ/ቤት