ድርጅታችን ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ለቡ አካባቢ አራት 3B+G+22 አፓርታማ ህንጻዎች እየገነባ መሆኑ ይታወቃል።እነዚህ የግንባታ ሥራዎች ውስጥ የተወሰኑትን በእጅ ዋጋ በንዑስ ተቋራጮች ማሰራት በመፈለጉ ከታች የተዘረዘሩት የሥራ አይነቶች ላይ በዚሁ ፕሮጄክት መጠንና ጥራት መሥራት የሚችሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ንዑስ ተቋራጮችን፤ ባለሙያዎችንና፤ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመቅጠር ማሰራት ይፈልጋል።By admin / June 22, 2025 , Place of Bid Competition : Addis Ababa Username Password Only fill in if you are not human Keep me signed in Register Read more