የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው ባለ 7 ፎቅ ህንጻ አወዳድሮ ማስጠገን እና ቀለም ማስቀባት ስለሚፈልግ በቅድሚያ የህንፃውን ጉዳት፣ ልኬት፣ ለጥገናው የሚያስፈልጉ ጥሬ ዕቃዎች እና ጥገና የሚያከናውኑት የህንፃ ሥራ ተቋራጮች ደረጃ በዝርዝር አጥንተው የጥገና ጨረታ ሰነድ አዘጋጅተው የሚያቀርቡ አማካሪ ድርጅቶች ይፈልጋልBy admin / June 18, 2023 Place of Bid Competition : አዲስ አበባ Username Password Only fill in if you are not human Keep me signed in Register Read more